Salah Ahmed
January 26 ·
ከወለድ የባንክ አሰራር እንራቅ! ከሸይኽ ኢብኑ ባዝ ፈትዋዎች
ጥያቄ፦ ተቀማጭ ገንዘብ ያለዉ ሰው ገንዘቡን ለመጠበቅ፤ አመት በተሞላው ቁጥር ዘላ እየከፈለ ባንክ በአማና መልክ ቢያስቀምጥ ይህ ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም? አላህ መልካም ምንዳዎትን ይክፈልዎተና ያብራሩልን።
መልስ: የወለድ ባንኮች ዘንድ ገንዘብ በአደራ ማስቀመጥ አይፈቀድም። ይህም ገንዘቡን የሚያስቀምጠው ሰው ወለድ ባይቀበልም ተቋማቱን በወንጀል እና የአላህን ህግ በመጣስ ላይ መተባበር ስለሆነ አላህ ከልክሎናል። ነገር ግን፤ አንድ ሰዉ ከወለድ ባንኮች ዉጪ ገንዘቡን ጠብቆ የሚያስቀምጥበት ካላገኘና ግድ ከሆነበት ቢያሰቀምጥ ችግር አይኖረዉም (ኢን ሻአ አላህ)። ይህም አስገዳጅ ሁኔታዎች ሲኖሩ የሚያዝ አቋም (ደሩራ) ነዉ። አላህ እንዲህ ብሏል፦
( وَقَدْ فَصَّلَ لَكُم مَّا حَرَّمَ عَلَيْكُمْ إِلاَّ مَا اضْطُرِرْتُمْ إِلَيْه) [الأنعام 119]
{ወደርሱም ከተገደዳችሁበት በስተቀር በእናንተ ላይ እርም የተደረገውን ለእናንተ (አላህ) በእርግጥ የዘረዘረ ሲኾን...} አል-አንአም 119 በማንኛውም ጊዜ ኢስላማዊ ባንክ ወይም ወንጀልና ህግ መተላለፈው በሌለበት መልኩ ገንዘቡን ማስቀምጥ የሚችልበት ቦታ ካገኘ የወለድ ባንኮች ዘንድ ገንዘቡን ማስቀመጥ አይፈቅድለትም።
ምንጭ፦ ዳዕዋ መፅሄት ቁጥር 872 ሰፈር ወር 1403 ዓ.ሒ
حكم الإيداع في البنوك الربوية
الذي عنده مبلغ من النقود ووضعها في أحد البنوك؛ لقصد حفظها أمانة، ويزكيها إذا حال عليها الحول، فهل يجوز ذلك أم لا؟[1] [0] أفيدونا جزاكم الله خيراً. لا يجوز التأمين في البنوك الربوية ولو لم يأخذ فائدة؛ لما في ذلك من إعانتها على الإثم والعدوان، والله سبحانه قد نهى عن ذلك.
لكن إن اضطر إلى ذلك، ولم يجد ما يحفظ ماله فيه سوى البنوك الربوية، فلا حرج - إن شاء الله -؛ للضرورة، والله سبحانه يقول: وَقَدْ فَصَّلَ لَكُم مَّا حَرَّمَ عَلَيْكُمْ إِلاَّ مَا اضْطُرِرْتُمْ إِلَيْهِ[2]، ومتى وجد بنكاً إسلامياً أو محلاً أميناً، ليس فيه تعاون على الإثم والعدوان يودع ماله فيه، لم يجز له الإيداع في البنك الربوى.
[1] نشر في كتاب (فتاوى إسلامية)، من جمع الشيخ / محمد المسند، ج2، ص: 397، وفي كتاب (الدعوة) ج1، ص: 7، ومجلة (الدعوة)، العدد: 872 في صفر 1403هـ.
[2] سورة الأنعام، الآية 119.
http://www.binbaz.org.sa/mat/4061/rint