Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ስለ ሀይድ ክፍል - 4

‎~°~ ስለ ሀይድ  ክፍል - 4 ~°~  

የተንቢሃት ልዩ ሳምንታዊ መልዕክት ቁ•7

󾀿የእንስቶች ወርሃዊው ዙር󾀿
      ስለ ሀይድ ደም ህግጋት

ከሀይድ ደም ቀለም ውጭ ሌላም
     አይነት ቀለም ያለው ፈሳሽ 
           ምን ይሆን❓
    •````````````````````````•

 ቢጫማ ወይም ቡናማ ፈሳሽ ና  
    ከሀይድ ጋር ያለው ቁርኝት
  እንዲሁም የአመጣጥ ወቅቱና
          ሸሪዓዊ ብያኔያቸው
                   ••••       

   ይህ ፈሳሽ በብዙሃን እንስቶች ላይ የወር አበባቸውን በታከከ በተለይ በሶስት ዋና ዋና ጊዜያት ሊከሰት ይችላል ።

① ከሀይዷ (ከወር አበባዋ) መምጣት አንድ ወይም ሁለት ቀን ቀድሞ የሚከሰት

② ከሀይድ ከመንፃቷ በፊት ከፍሰቱ በኋላ መጨረሻ ላይ የሚከሰት

③ የሀይድ ፍሰት አብቅቶ ከጠራች በኋላ የሚከሰቱ ናቸው።

የመጀመርያው
````````````````
              الصفرة أو الكدرة قبل الحيض 

ከሀይድ በስተፊት ቢጫማ ወይም
     ቡናማ ቀለም ያለው ፈሳሽ
                ከፈሰሳት 
            """""""""""""""""" 

    ይህ ፈሳሽ በተለምዶ በወር አበባ መምጫ ግዜዋ በሀይድ ላይ በምትሆንበት ወቅት ወይም

~ በጥቂት ቀናት ቀድም ብሎና

~ ከሀይድ ህመም ወይም ቁርጠት
    ጋር ተጎዳኝቶ ከመጣ ከዚያም

~ ይህንንም ፈሳሽ ተከትሎ የሀይድ ደም ከፈሰሳት ይህ የሀይዷ (የወር አበባዋ) ባህሪና ሀይዷ ራሱ በመሆኑ:-

󾮜 በዚህ ወቅት ከሰላትም ከፆምም  ትታቀባለች ።
 
     ይህም ማለት ይህ ቢጫ ወይም ቡናማ ፈሳሽ ከሀይድ (ከወር አበባ) ደም በአንድ ወይም በሁለት ቀናት ቀድሞ ከሀይድ ህመም (ቁርጠት) ጋር ከመጣና 

~ ሀይዱም በሶስተኛው ቀን ከፈሰሳት
    ሁሉም በሀይድ ይቆጠራሉ።

    ይህ የሀይድ አመጣጥ መጠይቅ (مسألة)  እንግዲህ ጎላ ብሎ የታወቀና ሸይኽ ዐብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝም ረሂመሁላህ የጠቀሱት ጉዳይ ነው።
  
    ሆኖም ሸይኽ ዐብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ ራህመቱላሂ ዐለይሂ 

   ፈሳሾቹ ተከታትለው (ተያይዘው) መምጣታቸውን እንጂ ህመሙም አብሮ መገኘቱን መስፈርት አላደረጉም። 

በተጨማሪም

   የሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚንም የነበራቸው አባባልም ይኸው ነበር። 

   ይህ ቢጫማና ቡናማ ፈሳሽ ከሀይድ ጋር እስካልተያያዘ ድረስ ሙሉ በሙሉ ከሀይድ አይቆጠርም የሚል ነው።    ረሂመሁላህ

ሁለተኛው
```````````
            الصفرة والكدرة بعد الدم
                    وقبل الطهر
 
      ቢጫማ ወይም ቡናማ ፈሳሽ 
     ከመንፃቷ በፊት ከሀይድ ፍሰት
      በኋላ መጨረሻ ላይ ከመጣ
      """"""""""~~~~~~""""""""""

   የሀይድ መቆም በግልፅ ከመታወቁ በፊት በሰተመጨረሻ ላይ ይህ ቢጫማ ወይም ቡናማ ፈሳሽ ከታያት ባለመቸኮል "ቀሰተል በይዳአ" የተሰኘው ነጭ ፈሳሽ እስኪመጣት መጠበቅ ይኖርባታል።

ለዚህ የሚረዳን አስረጅ

  ኢማሙ ማሊክ ረሂመሁላህ ዘግበውት ' ሙወጠእ ' በተሰኘው ድርሳናቸው ገፅ 130 ላይ እንደሰፈረውና

  ኡሙ ዐልቀመህ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዳወራችን

{ ሴቶች ወደ የምእመናን እናት ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ ፣ ቢጫማ የሀይድ ደም ያለበትን ጥጥ በ "ዱርጅ" ማለትም በእቃ ውስጥ አድርገው ይልኩባትና ሰላት መስገድ ይችሉ እንደሆን ይጠይቋት  ነበር።

   እሷም "ቀስሰተል በይዳአ" ማለትም ነጣ ያለ ፈሳሽ እስክታዩ ድረስ አትቻኮሉ ትላቸው ነበር።

   በአባባሏ የፈለገችውም ከሀይድ ፅዱ እስክትሆኑ ለማለት ነው። }

لما روى مالك في الموطأ (130)
 عن أم علقمة أَنَّهَا قَالَتْ :
 " كَانَ النِّسَاءُ يَبْعَثْنَ إِلَى عَائِشَةَ أُمِّ الْمُؤْمِنِينَ بِالدُّرْجَةِ فِيهَا الْكُرْسُفُ فِيهِ الصُّفْرَةُ مِنْ دَمِ الْحَيْضَةِ يَسْأَلْنَهَا عَنْ الصَّلَاةِ فَتَقُولُ لَهُنَّ لَا تَعْجَلْنَ حَتَّى تَرَيْنَ الْقَصَّةَ الْبَيْضَاءَ تُرِيدُ بِذَلِكَ الطُّهْرَ مِنْ الْحَيْضَةِ ".
 وصححه الألباني في " إرواء الغليل " برقم (198) .ورواه البخاري معلقاً " كتاب الحيض ، باب إقبال المحيض وإدباره "  وينظر : "النهاية في غريب الحديث والأثر " لابن الأثير (2/ 246) .

ሶስተኛው
```````````
           الصفرة والكدرة بعد الطهر
 
     ቢጫማ ወይም ቡናማ ፈሳሽ
     የወር አበባዋ አብቅቶ ከፀዳች 
          በኋላ የሚፈሳት ከሆነ
     """"""""~~~~ ~~~~""""""""

   ከሀይድ (ከወር አበባ) ፍሰት በኋላ የሚመጣ ቢጫማ ወይም ቡናማ ቀለም ያለው ፈሳሽ ከወር አበባ አይቆጠርም።

   ገላ ለመታጠብም የሚያስገድድ ስላልሆነ ዉዱእ በማድረግ ብቻ ሰላትንም ፆምንም መፈፀም ይቻላል።

ለዚህም አስረጃችን

   ኡሙ ዐጢየህ ረዲየላሁ ዐንሃ አንዳወራችን 

« ከወር አበባ ከፀዳን በኋላ የሚመጣውን ቢጫማ ወይም ቡናማ ፈሳሽ ከምንም (ከወር አበባ) አንቆጥርም ነበረ ። »
 
لقول أم عطية رضي الله عنها: 
" كنا لا نعد الكدرة والصفرة بعد الطهر شيئا" . 
رواه البخاري (320) وأبو داود (307) والنسائي (368) وابن ماجه (647) واللفظ لأبي داود .
~_________________________~

هذا والله أعلم
وصلى الله على محمد وعلى آله وصحبه وسلم.
____________
#ተከታዩን-ሊንክ-በመጫን-ፔጁን-ላይክ(Like)-ያድርጉ

www.facebook.com/tenbihat

               إن شاء الله ይቀጥላል
󾔧Abufewzan
3 ረቢዕ አልሳኒ 1436      24Jan15‎
~°~ ስለ ሀይድ ክፍል - 4 ~°~
የተንቢሃት ልዩ ሳምንታዊ መልዕክት ቁ•7
የእንስቶች ወርሃዊው ዙር
ስለ ሀይድ ደም ህግጋት

ከሀይድ ደም ቀለም ውጭ ሌላም
አይነት ቀለም ያለው ፈሳሽ
ምን ይሆን
•````````````````````````•
ቢጫማ ወይም ቡናማ ፈሳሽ ና
ከሀይድ ጋር ያለው ቁርኝት
እንዲሁም የአመጣጥ ወቅቱና
ሸሪዓዊ ብያኔያቸው
••••
ይህ ፈሳሽ በብዙሃን እንስቶች ላይ የወር አበባቸውን በታከከ በተለይ በሶስት ዋና ዋና ጊዜያት ሊከሰት ይችላል ።
① ከሀይዷ (ከወር አበባዋ) መምጣት አንድ ወይም ሁለት ቀን ቀድሞ የሚከሰት
② ከሀይድ ከመንፃቷ በፊት ከፍሰቱ በኋላ መጨረሻ ላይ የሚከሰት
③ የሀይድ ፍሰት አብቅቶ ከጠራች በኋላ የሚከሰቱ ናቸው።
የመጀመርያው
````````````````
الصفرة أو الكدرة قبل الحيض
ከሀይድ በስተፊት ቢጫማ ወይም
ቡናማ ቀለም ያለው ፈሳሽ
ከፈሰሳት
""""""""""""""""""
ይህ ፈሳሽ በተለምዶ በወር አበባ መምጫ ግዜዋ በሀይድ ላይ በምትሆንበት ወቅት ወይም
~ በጥቂት ቀናት ቀድም ብሎና
~ ከሀይድ ህመም ወይም ቁርጠት
ጋር ተጎዳኝቶ ከመጣ ከዚያም
~ ይህንንም ፈሳሽ ተከትሎ የሀይድ ደም ከፈሰሳት ይህ የሀይዷ (የወር አበባዋ) ባህሪና ሀይዷ ራሱ በመሆኑ:-
በዚህ ወቅት ከሰላትም ከፆምም ትታቀባለች ።
ይህም ማለት ይህ ቢጫ ወይም ቡናማ ፈሳሽ ከሀይድ (ከወር አበባ) ደም በአንድ ወይም በሁለት ቀናት ቀድሞ ከሀይድ ህመም (ቁርጠት) ጋር ከመጣና
~ ሀይዱም በሶስተኛው ቀን ከፈሰሳት
ሁሉም በሀይድ ይቆጠራሉ።
ይህ የሀይድ አመጣጥ መጠይቅ (مسألة) እንግዲህ ጎላ ብሎ የታወቀና ሸይኽ ዐብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝም ረሂመሁላህ የጠቀሱት ጉዳይ ነው።
ሆኖም ሸይኽ ዐብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ ራህመቱላሂ ዐለይሂ
ፈሳሾቹ ተከታትለው (ተያይዘው) መምጣታቸውን እንጂ ህመሙም አብሮ መገኘቱን መስፈርት አላደረጉም።
በተጨማሪም
የሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚንም የነበራቸው አባባልም ይኸው ነበር።
ይህ ቢጫማና ቡናማ ፈሳሽ ከሀይድ ጋር እስካልተያያዘ ድረስ ሙሉ በሙሉ ከሀይድ አይቆጠርም የሚል ነው። ረሂመሁላህ
ሁለተኛው
```````````
الصفرة والكدرة بعد الدم
وقبل الطهر
ቢጫማ ወይም ቡናማ ፈሳሽ
ከመንፃቷ በፊት ከሀይድ ፍሰት
በኋላ መጨረሻ ላይ ከመጣ
""""""""""~~~~~~""""""""""
የሀይድ መቆም በግልፅ ከመታወቁ በፊት በሰተመጨረሻ ላይ ይህ ቢጫማ ወይም ቡናማ ፈሳሽ ከታያት ባለመቸኮል "ቀሰተል በይዳአ" የተሰኘው ነጭ ፈሳሽ እስኪመጣት መጠበቅ ይኖርባታል።
ለዚህ የሚረዳን አስረጅ
ኢማሙ ማሊክ ረሂመሁላህ ዘግበውት ' ሙወጠእ ' በተሰኘው ድርሳናቸው ገፅ 130 ላይ እንደሰፈረውና
ኡሙ ዐልቀመህ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዳወራችን
{ ሴቶች ወደ የምእመናን እናት ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ ፣ ቢጫማ የሀይድ ደም ያለበትን ጥጥ በ "ዱርጅ" ማለትም በእቃ ውስጥ አድርገው ይልኩባትና ሰላት መስገድ ይችሉ እንደሆን ይጠይቋት ነበር።
እሷም "ቀስሰተል በይዳአ" ማለትም ነጣ ያለ ፈሳሽ እስክታዩ ድረስ አትቻኮሉ ትላቸው ነበር።
በአባባሏ የፈለገችውም ከሀይድ ፅዱ እስክትሆኑ ለማለት ነው። }
لما روى مالك في الموطأ (130)
عن أم علقمة أَنَّهَا قَالَتْ :
" كَانَ النِّسَاءُ يَبْعَثْنَ إِلَى عَائِشَةَ أُمِّ الْمُؤْمِنِينَ بِالدُّرْجَةِ فِيهَا الْكُرْسُفُ فِيهِ الصُّفْرَةُ مِنْ دَمِ الْحَيْضَةِ يَسْأَلْنَهَا عَنْ الصَّلَاةِ فَتَقُولُ لَهُنَّ لَا تَعْجَلْنَ حَتَّى تَرَيْنَ الْقَصَّةَ الْبَيْضَاءَ تُرِيدُ بِذَلِكَ الطُّهْرَ مِنْ الْحَيْضَةِ ".
وصححه الألباني في " إرواء الغليل " برقم (198) .ورواه البخاري معلقاً " كتاب الحيض ، باب إقبال المحيض وإدباره " وينظر : "النهاية في غريب الحديث والأثر " لابن الأثير (2/ 246) .
ሶስተኛው
```````````
الصفرة والكدرة بعد الطهر
ቢጫማ ወይም ቡናማ ፈሳሽ
የወር አበባዋ አብቅቶ ከፀዳች
በኋላ የሚፈሳት ከሆነ
""""""""~~~~ ~~~~""""""""
ከሀይድ (ከወር አበባ) ፍሰት በኋላ የሚመጣ ቢጫማ ወይም ቡናማ ቀለም ያለው ፈሳሽ ከወር አበባ አይቆጠርም።
ገላ ለመታጠብም የሚያስገድድ ስላልሆነ ዉዱእ በማድረግ ብቻ ሰላትንም ፆምንም መፈፀም ይቻላል።
ለዚህም አስረጃችን
ኡሙ ዐጢየህ ረዲየላሁ ዐንሃ አንዳወራችን
« ከወር አበባ ከፀዳን በኋላ የሚመጣውን ቢጫማ ወይም ቡናማ ፈሳሽ ከምንም (ከወር አበባ) አንቆጥርም ነበረ ። »
لقول أم عطية رضي الله عنها:
" كنا لا نعد الكدرة والصفرة بعد الطهر شيئا" .
رواه البخاري (320) وأبو داود (307) والنسائي (368) وابن ماجه (647) واللفظ لأبي داود .
~_________________________~
هذا والله أعلم
وصلى الله على محمد وعلى آله وصحبه وسلم.
____________
‪#‎ተከታዩን‬-ሊንክ-በመጫን-ፔጁን-ላይክ(Like)-ያድርጉ
www.facebook.com/tenbihat
إن شاء الله ይቀጥላል
Abufewzan
3 ረቢዕ አልሳኒ 1436 24Jan15