Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የሠላት አሠጋገድ part 3

‎4 በመቀጠልም .አላሁ አክበር በማለት  ሩኩእ  ማድረግ

☞ የአደራረጉ ሁኔታ ከተክቢረተል ኢህራም አደራረግ ጋር አንድ ነው ስእል 3 ይመልከቱ
☞ ሩክእ ላይ ወገባችን ከልክ በላይ መዘቅዘቅ የለበትም ልክ እ ቁጥር 1 ላይ እንዳለው ስእል. 

☞ ወገብንም ከልክ በላይ ከፍ አለማድረግ ስዕል ቁጥር 2ትን ይመልከቱ

ሩኩእ ላይ እያሉ ይህን ይበሉ
( ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺭﺑﻲ ﺍﻟﻌﻈﻴﻢ) 

☞  አንድ ግዜ ማለቱ ዋጂብ. ሢሆን ከአንድ በላይ በጎዶሎ ቁጥር እስከቻለው ማለት ሡና ነው 

☞ ሩኩእ በሚያደርግበት ወቅት በመዳፎቹ ጉልበቶቹን መጨበጥ አለበት (ስዕል 4 ይመልከቱ) 

ይቀጥላል‎
4 በመቀጠልም .አላሁ አክበር በማለት ሩኩእ ማድረግ

ይቀጥላል