Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ሙስሊም ሴት ማለት ለኛ ንግስታችን ናት !


#ሙስሊም_ሴት_ማለት_ለኛ_ንግስታችን_ናት !
ይህ ከታች የምትመለከቱት ምስል በ1947 እ.ኤ.አ ኦስትሪያ (ቪየና)
ከተማ በወቅቱ ኅያል የነበረው ንጉስ ከንግስቲት ሚስቱንና ልጁ ጋር
መንገድ ላይ ሲሄድ የሚያሳይ ምስል ሲሆን እንደሚታየው ንግስቲቱ ሙሉ
በሙሉ ሰውነቷን የተሸፈነ ነው ። ይህም የሆነው ንግስቲቱ የንጉስ ሚስት
ከመሆኗ ጋር ማንም ተራ ሰው እንዳያያት የክብር መገለጫን ማሳያ ነው።
የሚገርመው ይሄ ሴትን ልጅ ክብርና ሽልማት መስጠት የተጀመረው ከዛሬ
1400 አመታት በፊት በታላቁ የአላህ ነቢይ ﷺ አማካኝነት ሲሆን ዛሬ ላይ
ግን ይህን የሴት ልጅ ክብር ሊነጥቋት እና እንደፈለጉ መጫወቻቸው
ሊያደርጓት የሚፈልጉ ''ስልጡን'' ነን ባዮች ይህን ክብሯን ጥላ ራቁቷን
እንድትሄድ ሽንጣቸው ገትረው እየተከራከሩ ይገኛል ።
እኛም እንላቸዋለን አንሰማቹም !
ሙስሊም ሴት ማለት ለኛ ንግስታችን ናት !!