Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የውዴታ መገለጫው ማመፅ ነው ወይንሥ መከተል???

የውዴታ መገለጫው ማመፅ ነው ወይንሥ መከተል???
አንድን ሠው ሥትወደው የሚጠላውን ነገር እየሠራህ ነው ውዴታህን የምትገልፅለት???
ረሡል ሠዐወ ቢድአን አይወዱም ዛሬ የረሡል ሠ.ዐ.ወ ዉዴታ አሣብዶት ቢደአ ውሥጥ ዝፍቅ! ተው! ቢደአ ነው ሥትለው የለም ውዴታ ነው ይለሀል
የረሡል ሠ.ዐ.ወ ዉዴታ አሣብዶት አስር ወንድና ሤት ተደባልቀው በዚክር ስም የሚጨፈርበት አትሒድ ሥትለው ዉዴታ ነው ይልሀል
አላህ ሡወ ግን ውዴታ ምን እንደሆነ በማያሻማ ቃል ነግሮናል ((እውን አላህን የምትወዱ ከሆነ አኔን ተ ከ ተ ሉ ኝ በላቸው)) በማለት እኔን በማመፅ አለ እንዴ ላ!
ሥለዚህ ወንድሞቼ ብልጥ ማለት እራሡን ያዳነ ነው ብለዋል ሞኝ ደግሞ ሥሜቱን የተከተለና በአላህ ላይ ከንቱ ምኞትን የተመኘ ነው ታድያ ለአንድ ነፍሣችን መሆን እንዴት አቃተን አዎ! ነፍሥያ እና ሸይጣን ሡና ተውሒድ ባጠቃላይ አይጥማቸውም እነሡ የሚመቻቸው ቢድአ ሽርክ ና የተለያዩ የመጥፎ ነገር በሮች ብቻ ናቸው
ታድያ የዚኔ ነው ነፍያና ሸይጣንን ዝም አሥብሎ እራሥን ከእሣት መጠበቅ ብቸኛ አማራጭ የሚመሥለኝ ደግሞም ነውእንጂ ታድያሌላ ምን መፍትሔ ሊኖር ይችላል
አላህ ሆይ! ከሽርክና ከቢደአ ጠብቀን