Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

መውሊድ‬ Muhadera + Books + pamplhat

 
ረሱል እንዲህ ብለዋል ‹‹በዚህ በጉዳያችን (በዲናችን) ከእርሱያልሆነን ነገር የፈጠረ (ስራው) ተመላሽ ነው፡፡››አል ቡኻሪይ 2550 እንዲሁም ሙስሊም በቁጥር 1718 ከአዒሻ ዘግበውታል
ረሱልን መውደድ የሚገለፀው የርሳቸውን ፈለግ (ሱንና) በመውደድ እና በመከተል ፣ ትዕዛዛቸውን በመተግበር ፣ ከከለከሉት በመራቅ ነው ፡፡የነብዩ ወዳጅ ሁልጊዜ ለእሳቸው ታዛዥ ነው አያምፅም ፣ መመሪያን አይጥስም፣ያልታዘዘውን አይሰራም፡፡በመሆኑም ብዙ ሰዎች እርሳቸውን በመውደድ ሽፋንበ እስልምና ያልተደነገገውን የቢድዓ(ፈጠራ) ተግባር ብቻ ያልሆነውን ወንድና ሴት በመቀላቀል በድቤ የጭብጨባና የጭፈራ ፣የሽርክ መነኻሪያው መውሊድ ሲያከብሩ ይታያል ። በአላህ ፈቃድ በዚህ ር ዕስ ዙሪያ የተዘጋጁ ሙሃደራዎች እና አጫጭር ጽሁፎች ከታች ባሉት ሊንኮች ማግኘት ይችላሉ።ሸር ያድርጉ
1. መውሊድ በሐጂ ሙሐመድ ወሌ (ረሒመሁሏህ ራህመተን ዋሲዓ)
----> http://bit.ly/mewlid_1
Dawnload
2. መውሊድ በዑስታዝ ኢልያስ አህመድ
 ----> http://bit.ly/mewlid_2
Dawnload
3. መውሊድ በሳዳት ከማል
----> http://bit.ly/mewlid_3
Dawnload
4. የነብዩን ልደት ማክበር እና ፋናዎቹ በዑስታዝ መሐመድ ሀሰን
---->http://bit.ly/mewlid_4
Dawnload 

5. አወዛጋቢው የመውሊድ በዓል 14 ገጽ መጽሐፍ ዝግጅት ዓብዱልለጢፍ መሀመድ ፣ ኢሊያስ አህመድ እና ሳላህ አህመድ
-----> http://bit.ly/mewlid_5
Dawnload 

6. መውሊድን እናክብርን ? ፓምፕሌት
---->http://bit.ly/mewlid_6
Dawnload