Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

በመጨረሻው ቀን ማመን፣ ከጀሀነም በላይ የተዘረጋ ....

በመጨረሻው ቀን ማመን፣ ከጀሀነም በላይ የተዘረጋ «ሲራጥ» የሚባል ድልድይ ያለ መሆኑን ማመንን ይጨምራል። ሁሉም የሰው ልጅ በሲራጥ ላይ ያልፋል። በዚህ ከሰይፍ በሰላ፣ ከፀጉር በቀጠነ ድልድይ ላይ እንደ ስራቸው መጠን በፍጥነት ወይም እየተንኳተቱ የሚያልፉ ሲኖሩ፣ ማለፍ ተስኗቸው ወደ ጀሀነም የሚወርዱም አሉ። በሶሂህ ሀዲስ እንደ ተዘገበው ከሰዎች መካከል፣
• እንደ መብረቅ ብልጭታ የሚያልፉ አሉ።
• ልክ እንደ ንፋስ ፍጥነት የሚያልፉ አሉ።
• ልክ እንደ ፈጣን ፈረስ ጋላቢ የሚያልፉ አሉ።
• ልክ እንደ ግመል ጋላቢ የሚያልፉ አሉ።
• ልክ እንደ ሯጭ የሚያልፉ አሉ።
• በእግር አካሄድ (በመራመድ) የሚያልፉ አሉ።
• እየተንፏቀቁ የሚሄዱ አሉ።
• በመንጠቆ እየተያዙ ወደ ጀሀነም እሳት የሚወረወሩ አሉ።