Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የጁምዓ መልዕክት <~ ሙስሊም የሂሳብ ሰው ነውና ከአስር ስንት እንዳገኙ ያስሉ 1/10 … 10/10

‎~> የጁምዓ መልዕክት <~

ሙስሊም የሂሳብ ሰው ነውና
ከአስር ስንት እንዳገኙ ያስሉ
   󾁇1/10 … 10/10 󾁇

 ጁምዓ ቀን በርካታ ሰው ላይ የሚታይ ሱናን የተቃረነ ተግባር
  ````````````````````````````````
① በኩጥባ ወቅት ወደ ኢማሙ
        ዞሮ ኣለመቀመጥ

ታላቁ ሊቅ ሸይኽ አልባኒ ረሂመሁላህ እንዳሉት

(ኩጥባ ወደ ሚያደርገው ኢማም ፊትን ኣዙሮ መቀመጥ ከተዘነጉ ሱናዎች አንዱ ነው) ብለዋልና
እንታረም   !

السلسلة الصحيحة [(5/110)]. وقد ذكرت أدلة ذلك في الأصل.

② የጁምዓ ኩጥባ ላይ መዘናጋት

* አንዳንዱ ሰው ቀድሞ መገኘት እየቻለ ኩጥባ እየተደረገ ወደ መስጅድ ይመጣል። አንዳንዱ ደግሞ ጭራሽ እየተሰገደ ይመጣል። 

እባክዎን  እንታረም  !!

③ ሳምንታዊ በዓላችን ለሆነው ለጁምዓ እለት ለውበታችን፣ ለፅዳታችን ቦታ ካለመስጠት

* ለአቅመ ኣደም ወይም ሀዋእ ለደረሰ ሰው የግድ ሆኖ ሳለም

``> ገላን ኣለመታጠብ

የነቢዩ صلى الله عليه وسلم
       ተወዳጅ ሱና ሆኖ ሳለ

``> ሽቶ መቀባትን መዘንጋት

በተለይ ጁምዓ እለት ጥርስ መፋቅ የበለጠ አስፈላጊም ሱናም ሆኖ ሳለ

``> መፋቂያ ኣለመጠቀም

ጥሩና የተሻሉ መጋጌጫቻችንን ተጠቅመን ይበልጥ ወደ መስጂድ ስንሄድ በተለይ ጁምዓ ቀን መዋብ እንዳለብን ተጠቁመንም

``> ቆንጆና ምርጥ ልብሳችንን ኣለመልበስ

ሁሉም አግባብ አይደለምና
       እንታረም   !!!

④ ከአዛን በኋላ ንግድ ኣቁሙ እየተባልን

``> የጁምዓ ሰላት ከሁለተኛው አዛን በኋላ ግዢ ሆነ ሽያጭን ኣለማቆም

« እናንተ ያመናችሁ ሆይ  ! ለጁመረዓ ቀን ለስግደት (ለሰላት) ጥሪ በተደረገ ግዜ ወደ አላህ ማውሳት ሂዱ። መሸጥንም ተዉ። ይህ የምታውቁት ብትሆኑ ለእናንተመ በጣም  ተሻለ ነው። »
ሱረቱል ጁምዓ:9

󾮜 ኢብኑ ዓባስ ረዲየላሁ አንሁማ እንዳሉት

" በዚህን ግዜ ሽያጭና ግዢ ሀራም ይሆናል  " ብለዋልና
    እንታረም   !

⑤ ጁምዓ ከሌሎች ቀናት በበለጠ ወደ ጌታችን የምንቃረብበት፤ መልካም ስራዎችን የምናበዛበት፤ ኃጢኣቶችን የምንርቅበት፤ የሳምንቱን ወንጀሎቻችንን የምናስፍቅበት ታላቅ እድል ሆኖልን ሳለ

``> በጁምዓ ቀን በአንዳንድ ኃጢኣቶች ላይ መሳተፍ

ለምሳሌ:

• የሴቶች ሽቶ መቀባት፤
• ያልተሟላ ሒጃብ መልበስ

• ወንዶች ለውበት በሚል ፈሊጥ በዚህ እለት ፂም  መላጨት ፤

• ሱሪያቸውን ከቁልጭምጭሚት በታች ማራዘም  …

ከሁሉም እንታቀብ  እንታረም  !

⑥ ለወንድ ልጅ በላጩ ከፊት ያለው ሰፍ መሆኑ እየተነገረን፤

 ሌሎች በቀላሉ ወደ ፊት እንዳያልፉ መንገድ መዝጋት አግባብ እንዳልሆነ እየተመከርን

``> ከቸልተኝነት የተነሳ መስጅድ ሳይሞላ ደርሰንም ከፊት ለፊት ቦታ እያለልን፤

~ ቀድሞ ያለው ሰፍ እንዳልተሟላ እያወቅን ከኋላ ሰፍ ወይም ከመስጅድ ውጪ ከመቀመጥ   
         እንታረም  !!

⑦ መስጂድ ውስጥ በምንም መልኩ ምዕመናንን መወስወስ የተከለከለ መሆኑን በመዘናጋት

``> የሚሰግድን ሰው ወይም በድብቅ ድምፅ ቁርኣን የሚቀራን ሰው በሚወሰውስ መልኩ  ድምፅ ከፍ በማድረግ ማውራት ወይም ቁርኣን ከመቅራትም  
          እንታረም   !!

⑧ የጁምዓ ቀን ዋናው መሰብሰቢያ የኹጥባውን ምክርና መልዕክት መስማት፤ ሌሎችም እንዳይሰሙ እንቅፋት ኣለመሆን ሆኖ ሳለ

``> ኩጥባውን በጥሞና ካለመከታተል፤ 

~ ራስን በተለያዩ እንቅስቃሴዎች ወይም ሃሳቦች ከመወጠር  
         እንታረም  !

⑨ ከጁምዓ ሰላት በኋላ 4 ረከዓ ሱና መስገድ እየተቻለ፤ አዝካሮችን ማነብነብ ትልቅ አጅር እያለው፤ ሰለዋት ማውረድንም ተዘናግቶ

``> ሰላት እንዳበቃ የሚባሉ አዝካሮችን ትተው ብድግ በማለት የሌሎች ሰጋጆችን ሰላት እያቋረጡ እየተጋፉ እየተንጫጩ በሩን ማጣበብ፤ 

~ ሌሎች መቀመጥ የሚፈልጉትን ሳይፈልጉ እንዲነሱ በነሱ ላይ ከመረማመድና ለመውጣት ከመንጋጋት  
            እንታረም  !

~ ጭራሽ ከመስጂድ የተባረሩ ወይም የሚሸሹት ነገር ያለ እስኪመስል ውጥረት ከመፍጠርም   
         እንታረም !!!

10) ኢስላም ለሁሉም አይነት የህይወት ዘርፍ ስርዓትና ደንብ ኣኑሮልንና የአላህ ነቢይ
صلى الله عليه وسلم
መስጂድ ውስጥ በጁምዓ እለት ጉልበታችንን አቅፈን ከመቀመጥ አግደውን ሳለ

``> ኩጥባ ሲደረግ በሚከለከለው የአቀማመጥ ሁኔታ መቀመጣችን የሱና ተቃራኒ በመሆኑ 
         እንታረም   !

እሱም:
መቀመጫን መሬት ላይ አሳርፎ እግሮችን በሆድ ላይ ለጥፎ አቅፎ ወይም በሆነ ጨርቅ አስሮ መቀመጥ ነውና 
ቢያንስ ከዛሬ ጀምሮ   እንታረም  !

 ጁምዓ ቀን ውድ ናት

وعن أبي هريرة رضي الله عنه قال : قال رسول الله صلى الله عليه وسلم :
 ( خَيْرُ يَوْمٍ طَلَعَتْ عَلَيْهِ الشَّمْسُ يَوْمُ الْجُمُعَةِ ، فِيهِ خُلِقَ آدَمُ ، وَفِيهِ أُدْخِلَ الْجَنَّةَ ، وَفِيهِ أُخْرِجَ مِنْهَا ) .

 رواه مسلم (1410) .

አቡ ሁረይራህ  ረዲየላሁ ዐንሁ እንዳወሩን የአላህ መልዕክተኛ
ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ኣሉ: 

« ጁምዓ ፀሃይ ከወጣችባቸው እለታት ሁሉ በላጭ የሆነች፤ 
ኣደም የተፈጠረበት፤ ጀነትም እንዲገባ የተደረገበት፤ ከጀነትም እንዲወጣ የተደረገበት እለት ናት ። »

ሙስሊም ረሂመሁላህ እንደዘገቡት

󾕎 اللهم اجعلنا من أتباع نبيك المصطفى صلى الله عليه وسلم، اللهم اجعلنا ممن يستنون بسنته ويقتفون أثره ويسيرون على هديه .
 ``````````````````````````````````
25ሰፈር1436 ሒ
󾔧 Abufewzan 19Dec14
…‎
~> የጁምዓ መልዕክት <~
ሙስሊም የሂሳብ ሰው ነውና
ከአስር ስንት እንዳገኙ ያስሉ
1/10 … 10/10
ጁምዓ ቀን በርካታ ሰው ላይ የሚታይ ሱናን የተቃረነ ተግባር
````````````````````````````````
① በኩጥባ ወቅት ወደ ኢማሙ
ዞሮ ኣለመቀመጥ
ታላቁ ሊቅ ሸይኽ አልባኒ ረሂመሁላህ እንዳሉት
(ኩጥባ ወደ ሚያደርገው ኢማም ፊትን ኣዙሮ መቀመጥ ከተዘነጉ ሱናዎች አንዱ ነው) ብለዋልና
እንታረም !
السلسلة الصحيحة [(5/110)]. وقد ذكرت أدلة ذلك في الأصل.
② የጁምዓ ኩጥባ ላይ መዘናጋት
* አንዳንዱ ሰው ቀድሞ መገኘት እየቻለ ኩጥባ እየተደረገ ወደ መስጅድ ይመጣል። አንዳንዱ ደግሞ ጭራሽ እየተሰገደ ይመጣል።
እባክዎን እንታረም !!
③ ሳምንታዊ በዓላችን ለሆነው ለጁምዓ እለት ለውበታችን፣ ለፅዳታችን ቦታ ካለመስጠት
* ለአቅመ ኣደም ወይም ሀዋእ ለደረሰ ሰው የግድ ሆኖ ሳለም
``> ገላን ኣለመታጠብ
የነቢዩ صلى الله عليه وسلم
ተወዳጅ ሱና ሆኖ ሳለ
``> ሽቶ መቀባትን መዘንጋት
በተለይ ጁምዓ እለት ጥርስ መፋቅ የበለጠ አስፈላጊም ሱናም ሆኖ ሳለ
``> መፋቂያ ኣለመጠቀም
ጥሩና የተሻሉ መጋጌጫቻችንን ተጠቅመን ይበልጥ ወደ መስጂድ ስንሄድ በተለይ ጁምዓ ቀን መዋብ እንዳለብን ተጠቁመንም
``> ቆንጆና ምርጥ ልብሳችንን ኣለመልበስ
ሁሉም አግባብ አይደለምና
እንታረም !!!
④ ከአዛን በኋላ ንግድ ኣቁሙ እየተባልን
``> የጁምዓ ሰላት ከሁለተኛው አዛን በኋላ ግዢ ሆነ ሽያጭን ኣለማቆም
« እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ለጁመረዓ ቀን ለስግደት (ለሰላት) ጥሪ በተደረገ ግዜ ወደ አላህ ማውሳት ሂዱ። መሸጥንም ተዉ። ይህ የምታውቁት ብትሆኑ ለእናንተመ በጣም ተሻለ ነው። »
ሱረቱል ጁምዓ:9
ኢብኑ ዓባስ ረዲየላሁ አንሁማ እንዳሉት
" በዚህን ግዜ ሽያጭና ግዢ ሀራም ይሆናል " ብለዋልና
እንታረም !
⑤ ጁምዓ ከሌሎች ቀናት በበለጠ ወደ ጌታችን የምንቃረብበት፤ መልካም ስራዎችን የምናበዛበት፤ ኃጢኣቶችን የምንርቅበት፤ የሳምንቱን ወንጀሎቻችንን የምናስፍቅበት ታላቅ እድል ሆኖልን ሳለ
``> በጁምዓ ቀን በአንዳንድ ኃጢኣቶች ላይ መሳተፍ
ለምሳሌ:
• የሴቶች ሽቶ መቀባት፤
• ያልተሟላ ሒጃብ መልበስ
• ወንዶች ለውበት በሚል ፈሊጥ በዚህ እለት ፂም መላጨት ፤
• ሱሪያቸውን ከቁልጭምጭሚት በታች ማራዘም …
ከሁሉም እንታቀብ እንታረም !
⑥ ለወንድ ልጅ በላጩ ከፊት ያለው ሰፍ መሆኑ እየተነገረን፤
ሌሎች በቀላሉ ወደ ፊት እንዳያልፉ መንገድ መዝጋት አግባብ እንዳልሆነ እየተመከርን
``> ከቸልተኝነት የተነሳ መስጅድ ሳይሞላ ደርሰንም ከፊት ለፊት ቦታ እያለልን፤
~ ቀድሞ ያለው ሰፍ እንዳልተሟላ እያወቅን ከኋላ ሰፍ ወይም ከመስጅድ ውጪ ከመቀመጥ
እንታረም !!
⑦ መስጂድ ውስጥ በምንም መልኩ ምዕመናንን መወስወስ የተከለከለ መሆኑን በመዘናጋት
``> የሚሰግድን ሰው ወይም በድብቅ ድምፅ ቁርኣን የሚቀራን ሰው በሚወሰውስ መልኩ ድምፅ ከፍ በማድረግ ማውራት ወይም ቁርኣን ከመቅራትም
እንታረም !!
⑧ የጁምዓ ቀን ዋናው መሰብሰቢያ የኹጥባውን ምክርና መልዕክት መስማት፤ ሌሎችም እንዳይሰሙ እንቅፋት ኣለመሆን ሆኖ ሳለ
``> ኩጥባውን በጥሞና ካለመከታተል፤
~ ራስን በተለያዩ እንቅስቃሴዎች ወይም ሃሳቦች ከመወጠር
እንታረም !
⑨ ከጁምዓ ሰላት በኋላ 4 ረከዓ ሱና መስገድ እየተቻለ፤ አዝካሮችን ማነብነብ ትልቅ አጅር እያለው፤ ሰለዋት ማውረድንም ተዘናግቶ
``> ሰላት እንዳበቃ የሚባሉ አዝካሮችን ትተው ብድግ በማለት የሌሎች ሰጋጆችን ሰላት እያቋረጡ እየተጋፉ እየተንጫጩ በሩን ማጣበብ፤
~ ሌሎች መቀመጥ የሚፈልጉትን ሳይፈልጉ እንዲነሱ በነሱ ላይ ከመረማመድና ለመውጣት ከመንጋጋት
እንታረም !
~ ጭራሽ ከመስጂድ የተባረሩ ወይም የሚሸሹት ነገር ያለ እስኪመስል ውጥረት ከመፍጠርም
እንታረም !!!
10) ኢስላም ለሁሉም አይነት የህይወት ዘርፍ ስርዓትና ደንብ ኣኑሮልንና የአላህ ነቢይ
صلى الله عليه وسلم
መስጂድ ውስጥ በጁምዓ እለት ጉልበታችንን አቅፈን ከመቀመጥ አግደውን ሳለ
``> ኩጥባ ሲደረግ በሚከለከለው የአቀማመጥ ሁኔታ መቀመጣችን የሱና ተቃራኒ በመሆኑ
እንታረም !
እሱም:
መቀመጫን መሬት ላይ አሳርፎ እግሮችን በሆድ ላይ ለጥፎ አቅፎ ወይም በሆነ ጨርቅ አስሮ መቀመጥ ነውና
ቢያንስ ከዛሬ ጀምሮ እንታረም !
ጁምዓ ቀን ውድ ናት
وعن أبي هريرة رضي الله عنه قال : قال رسول الله صلى الله عليه وسلم :
( خَيْرُ يَوْمٍ طَلَعَتْ عَلَيْهِ الشَّمْسُ يَوْمُ الْجُمُعَةِ ، فِيهِ خُلِقَ آدَمُ ، وَفِيهِ أُدْخِلَ الْجَنَّةَ ، وَفِيهِ أُخْرِجَ مِنْهَا ) .
رواه مسلم (1410) .
አቡ ሁረይራህ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዳወሩን የአላህ መልዕክተኛ
ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ኣሉ:
« ጁምዓ ፀሃይ ከወጣችባቸው እለታት ሁሉ በላጭ የሆነች፤
ኣደም የተፈጠረበት፤ ጀነትም እንዲገባ የተደረገበት፤ ከጀነትም እንዲወጣ የተደረገበት እለት ናት ። »
ሙስሊም ረሂመሁላህ እንደዘገቡት
📌 اللهم اجعلنا من أتباع نبيك المصطفى صلى الله عليه وسلم، اللهم اجعلنا ممن يستنون بسنته ويقتفون أثره ويسيرون على هديه .
``````````````````````````````````
25ሰፈር1436 ሒ
Abufewzan 19Dec14

Post a Comment

0 Comments