Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

አልታዘባችሁም ? !!

‎~`~                       ~`~

       አልታዘባችሁም ? !!
            ⚠⚠⚠

  በዒድ አል ፊጥርም ይሁን  በዒድ አል አድሃ 
󾮜በግ ለመግዛት የሚሽቀዳደም፣ 
󾮜ቤቱን የበዓል ቤት ለማስመሰል
      የሚሯሯጥ፣ 
󾮜በየኬክ ቤቱና በየጣፋጭ ሱቁ
    የሚዞር ነሳራ ገጥሞኝ አያውቅም።

  የራሱ በዓል ኣለመሆኑን ያውቃልም ፤ እምነቱን እንደሚፃረር ገብቶታልም። !

   ከሙስሊሙ መሃል ግን በፈረንጁም ሆነ በሃገሬው የዘመን መለወጫና በተለያዩ የነሳራዎች በዓል ላይ ትንፋሻቸው እስኪያጥር ለመመሳሰል ሲደክሙ ይታያል። 

   ለመውሊድ አይዟችሁ የሚሉትን አትይ!  

  ውዴታም እንዳይመስልህ
የማንግባባበት ርዕስ ስለሆነ ይበልጥ እንዳንግባባ ሞራል መስጪያ ስለሆነ ነው።

በዚህም

   አንድ የመልዕክተኛው ﷺ  ሀዲስ ትዝ ኣለኝ።

* وعَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيّ، قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللّهِ صلى الله عليه وسلم "لَتَتّبِعُنّ سَنَنَ الّذِينَ مِنْ قَبْلِكُمْ. شِبْراً بِشِبْرٍ، وَذِرَاعاً بِذِرَاعٍ. حَتّىَ لَوْ دَخَلُوا فِي جُحْرِ ضَبَ لاَتّبَعْتُمُوهُمْ" قُلْنَا: يَا رَسُولَ اللّهِ آلْيَهُودُ وَالنّصَارَىَ؟ قَالَ "فَمَنْ؟".
[البخارى..ك..الاعتصام.. ومسلم ..ك..العلم.. باب اتباع سنن اليهود والنصارى].

   ሀዲሱን የዘገቡት ቡኻሪና ሙስሊም ናቸው።

አቢ ሰዒድ አልኹድሪይ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ሲሉ አስተላልፈውልናል:

  የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ኣሉ: 
« ከናንተ በስተፊት የነበሩትን (ህዝቦች) ፈለግ ስንዝር በስንዝር እርምጃ በእርምጃ ትከተላላችሁ። የድብ ጉድጓድ እንኳ ቢገቡ ትከተሏቸዋላችሁ።» የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ሆይ ይሁዶችንና ነሳራዎችን ነው ?  (የምንከተለው) ? ! «ታዲያስ ማንን ነው  ! » 
(እነሱን ነው እንጂ) ኣሉ።

  የነቢዩ ﷺ ትንቢት በተግባር ሳትታይ ጠብ አትልም። ዛሬ ሙስሊሙ የሚከተለው የባህል ሽሚያ ለአላህ መልዕክተኛ ﷺ  እውነተኛነት ምስክር ሆኗል።

የሚያሳፍረውና የሚያሳዝነው ግና ከሁለት ያጣ ጎመን መሆናቸው ነው።

   ወይ ኣርፈው አልተቀመጡ ፤ ወይ አልተወደደላቸው   !!

አላህ ጀለ ወዓላ እንዲህ ሲል አጋፈጣቸው:

"  وَلَن تَرْضَىٰ عَنكَ الْيَهُودُ وَلَا النَّصَارَىٰ حَتَّىٰ تَتَّبِعَ مِلَّتَهُمْ ۗ  "  البقرة: 120

« አይሁዶችና ክርስቲያኖችም ሃይማኖታቸውን እስከምትከተል ድረስ ካንተ ፈፅሞ አይወዱም » 

አልበቀራ:120

   ይሁዶችም ይሁኑ ነሳራዎች የነሱን ሃይማኖት (እምነት) እስካልተከተልክ ድረስ እምነትህን ወደጎን ትተህ ለመቀራረብ እያልክ የምታደርገውን የባህል ሽሚያ ሁሉ አላህና ምእመናን ብቻ ሳይሆን እነዚያ የለፋህላቸውም አይወዱልህም እየተባልክ ካልታረምክ በምን ትገሰፃለህ  !!!!!

NB# በመልካም ስነምግባርና ጉርብትና እንዲሁም በአለማዊ ትብብርና ሰብኣዊነት አብሮ መኖር የታዘዝንበት ጉዳይ ነው። 

   ይሁንና ከዚህ ርዕስ ጋር እንዳይምታታብን ጎንበስ ብለን እንማር።

የሚፈቀድና የማይፈቀደውን እንለይ
ዛሬውኑ እንታረም   !
አላህ ይጠብቀን   ።
      •••••••••••⛔•••••••••••
ረቢዕ አልአወል 01/1436 
 󾔧abufewzan 23Dec14‎
~`~ ~`~
አልታዘባችሁም ? !!

በዒድ አል ፊጥርም ይሁን በዒድ አል አድሃ
በግ ለመግዛት የሚሽቀዳደም፣
ቤቱን የበዓል ቤት ለማስመሰል
የሚሯሯጥ፣
በየኬክ ቤቱና በየጣፋጭ ሱቁ

••••••••••••••••••••••
ረቢዕ አልአወል 01/1436
abufewzan 23Dec14

Post a Comment

0 Comments