ውድ ወንድሜ መስጂዱን ለማን ተውከው???
----------------
ሙስሊም ወንዶች ሆይ!
እባካችሁ ረመዷን አለቀ ብለን ከጀመዓ ሶላት አንሳናፍ !
----------------
ሙስሊም ወንዶች ሆይ!
እባካችሁ ረመዷን አለቀ ብለን ከጀመዓ ሶላት አንሳናፍ !
የረመዷን ሳይሆን የዓለማቱ ጌታ የሆነው ታላቁ አላህ ባሪያ እንሁን !
በሰላተል ጀመዓ ላይ የተገሩትን ልብ በሉልኝ!
በሰላተል ጀመዓ ላይ የተገሩትን ልብ በሉልኝ!
አንድ አይኑ ማየት የተሣነው ቤቱ እንዲሠግድ ነብዩን (ሠለላሁ ዓለይሒ ወሠለም) ፍቃድ ሲጠይቅ
"አዛን ትሠማለህ?" ሲሉ ጠየቁት "አዎን" ሲል
"የሠላት ጥሪ ምላሽ ስጥ ማግራሪያ የለኝም" አሉ::
(ሙስሊም:653 የዘገቡት)
"አዛን ትሠማለህ?" ሲሉ ጠየቁት "አዎን" ሲል
"የሠላት ጥሪ ምላሽ ስጥ ማግራሪያ የለኝም" አሉ::
(ሙስሊም:653 የዘገቡት)
ውድ ወንድሜ! ማየት የተሳነው ፍቃድ ከተከለከለ ሁለቱ ውድ ዓይኖች የተሠጠንስ ምን ልንባል ነው ???
ጌታችንስ በሠጠን ኒዕማ ምን እንደሠራንበት ሳይጠይቀን በከንቱ የሚለቀን ይመስልሃል???
እስኪ ያበራታህ ዘንድ ሌላ ልጨምርልህ...
ጌታችንስ በሠጠን ኒዕማ ምን እንደሠራንበት ሳይጠይቀን በከንቱ የሚለቀን ይመስልሃል???
እስኪ ያበራታህ ዘንድ ሌላ ልጨምርልህ...
ነብዩ (ሠለላሁ ዓለይሒ ወሠለም) እንዲህ ብለዋል
"የሠላት ጥሪ ሰምቶ ምላሽ የማይሠጥ ምክንያት ከሌለው በስተቀር ሰላቱ ተቀባይነት የለውም"
(አቡ ዳውድ:551, ኢብኑ ማጃህ:793 , ሃኪም 1/245)
"የሠላት ጥሪ ሰምቶ ምላሽ የማይሠጥ ምክንያት ከሌለው በስተቀር ሰላቱ ተቀባይነት የለውም"
(አቡ ዳውድ:551, ኢብኑ ማጃህ:793 , ሃኪም 1/245)
ኢብኑ መስዑድ (ረድየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ብለዋል
"እኛ በነብዩ (ሠለላሁ ዓለይሒ ወሠለም) ጊዜ የጀመዓ (ህብረት) ሰላት የማይሣተፍ ንፍቅናው የታወቀ መናፍቅ ብቻ ነው"
(ሙስሊም:654 የዘገቡት)
"እኛ በነብዩ (ሠለላሁ ዓለይሒ ወሠለም) ጊዜ የጀመዓ (ህብረት) ሰላት የማይሣተፍ ንፍቅናው የታወቀ መናፍቅ ብቻ ነው"
(ሙስሊም:654 የዘገቡት)
ውድ ወንድሜ!
ራሣችንን እንፈትሽ::
ራሣችንን እንፈትሽ::
አላህ ለሚወዳቸው ተግባራት ሁሉ ያግራን!
ከመጥፍ ተግባራትና እርሱን ከማመፅ ይጠብቀን !
በጠላቶቻችን ሁሉ ላይ ድልን ይስጠን!
አሚን!!!
ከመጥፍ ተግባራትና እርሱን ከማመፅ ይጠብቀን !
በጠላቶቻችን ሁሉ ላይ ድልን ይስጠን!
አሚን!!!
0 Comments