Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

《… የሸይኽ ኢብኑ ባዝ(رحمه الله ) የተሳሳተን አቋም በያዙ (ግለሰቦች እና ቡድኖች) ላይ ግድፈትን የማረም እና ምላሽ የመስጠት ስልት :

《… የሸይኽ ኢብኑ ባዝ(رحمه الله ) የተሳሳተን አቋም በያዙ (ግለሰቦች እና ቡድኖች) ላይ ግድፈትን የማረም እና ምላሽ የመስጠት ስልት :
1 _ ፍትሀዊ እና ፍርድን በማስተካከል (ከበደል የፀዳ) መሆን
2 _ እርምት የሚሰጠውን ግለሰብ ማክበር ማእረጉን መጠበቅ ከስህተቱም እንዲታቀብ ማበረታታት
3 _ በእጅጉ ትሁት የሆነ አቀራረብ እና እራስን በታራሚው ግለሰብ ላይ ከፍ ከማድረግ መቆጠብ
4 _ (እርምቱ የሚሰጥበትን አላማ )እልህን መወጫ አለማድረግ እና ራስን ከውስጣዊ የበቀል ስሜት ባጸዳ መልክ መሆኑ
5 _ እዝነትንና ሩህሩህነትን መላበሱ እንዲሁም ታራሚው እውነትን እንዲወድና ለሀቅ ተገዢ እንዲሆን የሚያደርግ አቀራረብ
6 _ ከሃይለ ቃል እና ከጠነከረ አገላለጽ ይልቅ ወደ ለዘብተኛ እና ገራገርነት ያደላ መሆኑ
7 _ አጥፊዎችን መገሰጽን የተሳሳተን መምከርን መልካም ተግባራትን ማበረታታትን በብቃት መወጣት በተቃራኒው ስህተትን እና ጥፋትን እያዩ ዝም አለማለትና ከአጥፊዎች ጋር ተመሳስሎ አለመኖር
8 _ ሙኻሊፎችን (በተሳሳተ መንገድ ያሉ)የማረም እና ተገቢውን ምላሽ የመስጠት ሀላፊነታቸውን መወጣታቸውን በዚሁ ሂደት ደግሞ ያማረውን ነብያዊ ፈለግ መከተላቸው... 》
(መንሀጁ ሰማሀቲ አሽሸይኽ አብዱዓዚዝ ኢብኑ ባዝ ፊርረድ ዐለል ሙኻሊፊን)
ጸሀፊ _ አል አሚር ናይፍ ብን መምዱህ ብን አብዱዓዚዝ
መቅድም _ ሸይኽ ዐብዱል ሙህሲን ዐብባድ አልበድር
_ ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አልፈውዛን
يقول الأمير نايف بن ممدوح بن عبد العزيز《...وقد تميزت طريقة الشيخ ابن باز رحمه الله وإخوانه العلماء بمعالم بارزة هامة ، استقوها من هدي الكتاب والسنة وطريقة أهل العلم الراقية ، فكان مما تميز به أسلوب الشيخ عبد العزيز رحمه الله في النصيحة والردود العلمية :
أولاً : بالعدل والإنصاف .
ثانياً : مراعاة مكانة المخاطب ،وإعطاؤه قدره ،وترغيبه في أن يعود عن خطئه.
ثالثاً :التواضع وخفض الجناح وعدم الاستعلاء والتكبر والترفع في مخاطبة المخطئ.
رابعاً :عدم التشفي والانتصار للنفس.
خامساً: الرحمة والشفقة بالخلق،ومحبة الخير لهم وتحبيبهم في الخير .
سادساً :تغليب جانب الرفق واللين على جانب الشدة .
سابعاً : القيام بالأمر بالمعروف ، والنهي عن المنكر، والنصح للخلق ، وعدم المجاملة أو المحاباة في ذلك.
ثامناً : إحياؤه لسنة الرد على المخالفين رحمه الله ، مع تقيُده بالأدب النبوي الكريم ، فجمع في ذلك بين هدي السلف في الردود على المخالف وبين التأدب بآداب السنة النبوية المطهرة على صاحبها أفضل الصلاة والسلام...》
https://archive.org/details/vfrx4