Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የኢኽዋን መስራች ሃሰን አል በና ደግሞ ነብየላህ ዘከርያ፤ የህያን የገደሉትን ....


የኢኽዋን መስራች ሃሰን አል በና ደግሞ ነብየላህ ዘከርያ፤ የህያን የገደሉትን፤ ነብየላህ ኢሳን (አለይሂ ሰላም) ለመግደል የሞከሩትን፤ ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን) በመርዝ ለመሞት ሰበብ የሆኑትን የሁዳዎችን አስመልክቶ እንዲህ ይላል ‹‹እዚህ ጋር አረጋግጣለሁ ከዩሁዳዎች ጋር ያለን ጦርነት የሀይማኖት አይደለም›› (አል-ሙጅተመዓ መፅሄት ዙል ቃኢዳህ 30 1415)፡፡ ጥያቄ ምንድን ነው ታዲያ ያለው ጦርነት?›› ምን እንደሆነ ደግሞ ዩሱፍ አልቀርዳዊ ያብራራዋል እና ግልፅ ያደርገዋል
‹‹ከይሁዳዎችን ጋር የእምነት ጦርነት የለንም የመሬት እንጂ፡፡ ካሃዲያንን ካሃዲያን ስለሆኑ አይደለም የምንዋጋቸው መሪታችንና ቤቶቻችንን ያላግባብ ስለቀሙን እንጂ›› (አራያህ መፅሄት ቁጥር 4696፣ 24 ሸዕባን 1995 ኢ.አ)፡፡››
ስለዚህ የአላህ ባርያ ሆይ! የተብለጨለጨ ሁሉ ወርቅ አይደለም፡፡ በእሳት ተፈትኖ ነው ወርቅ ነው ወይንስ ብረት ነው የሚለው የሚታወቀው፡፡ የኢኽዋንን በኢስላም ስም የሚንቀሳቀሱ ከኢስላም ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው፤ ኢስላምን ሽፋን አድርገው ሙስሊሞችን ከመሪዎቻቸው ለያይተው፤ ሙስሞችን መሪዎች ላይ አሳምፀው አለም ላይ እንደሚታየው ደም አፋሰው፤ አገር አበጣብጠው ሙስሊሞችን የጠላት መጫወቻ እንዲሆኑ ሰበብ የሆኑ ናቸው፡፡