Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

አል-አላመቱ አ’ሸይኽ አ’ነጅሚ(አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ተብለው ተጠየቁ

አል-አላመቱ አ’ሸይኽ አ’ነጅሚ(አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ተብለው ተጠየቁ፡

በዚህ ባለንበት ጊዜ ሙስሊሞችን በምን ይመክራሉ?

እርሷቸው እንዲህ ሲሉ መለሱ፡

በተውሂድ እና በትክክለኛ እምነት(ዓቂዳህ) ላይ እንዲኖሩ እመክራለሁ፡ይህ ማለት ግዴታ የሆኑ ነገሮችን በመፈፀም ከወንጀልና ከክልክላቶች በመራቅ ፡ምርጦችን በመወዳጀት፡ከተንኮለኞች በመራቅ፡ሱናዎችን(የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፈለጎችን) በመከተል፡ቢዳዓን በመራቅ፡ከፈተናዎች በመጠንቀቅ ምከንያቱም በአሁኑ ዘመን ብዙ ሆናለችና(ፈተና)፡እንዲሁም ቤትን አጥብቆ በመያዝ በወንጀል በማልቀስ ላይ አደራ እላለሁ፡ልክ የአላህ መልእክተኛ( ﷺ) እንዳሉት “ቤትህን አጥብቀህ ያዝ፡በወንጀልህ ላይ አልቅስ”
መገጠም በአላህ ነው።

ምንጭ፡ ፈትሁ አል-ረቡ አል-ወዱድ ቅፅ፡1 ገፅ፡104

Post a Comment

0 Comments