Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ሰዎችን ወደ ተውሂድ መጣራት

ሰዎች_ንወደ_ተውሂድ_መጣራት
Dawud Yassin 
قال الله تعالى " قل هذه سبيلي أدعوا إلي الله علي بصيرة أنا ومن اتبعني وسبحان الله وما أنا من المشركين" يوسف 108"ይህች መንገዴ ናት ፤ ወደ አላህ እጣራለሁ፤ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልፅ ማስረጃ ላይ ነን፤ ጥራትም ለአላህ ይገባው ፤ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም በል።" ዩሱፍ 108
ይህ ቁርዓናዊ አንቀፅ እንደሚያስረዳው ፦ ወደ ዲነል ኢስላም ጥሪ ማድረግ ግዴታ መሆኑን ነው ።ጥሪው ደግሞ በተውሂድ መጀመር አለበት ምክንያቱም ተውሂው ከግዴታዎች ሁሉ የጠበቀውና ለስራዎች ሁሉ መ,ሰረት በመሆኑ ነው ። የትኛውም ስራ ተቀባይነት አያገኝም ተውሂድ የተስተካከለ ቢሆን እንጂ።
قال النبي صلي الله عليه وسلم "...فليكن أول ما تدعوهم إليه شهادة أن لا إله إلا الله"
"በመጀመረያ የምትጠራቸው ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም ወደሚለው የምስክር ቃል ነው "
፨የተውሂድ ጥሪ ከነፍስያ ጣጣ ፣ ከእዩልኝና ይስሙልኝ፣ ከጭፍን ጉዞ፣ ከወገኝተኝነት(በባጢል)፣ ከአስመሳይነት፣ከአድር ባይነት...የጠራ ነው።
፨የነብዩና የሰሃባዎች የዳእዋ መንገድ ፦ በእውቀት ላይ በመሆን
ወደ ተውሂድ መጣራት ነው። እኛም የነርሱ ተከታይ እንሆን ዘንድ ወደ ተውሂድ መጣራት ያስፈልጋል። አላሁ ሱብሃነ ወተዓላ የተውሂድ ተጣሪዎች ያድርገን።
ይህ ቁርዓናዊ አንቀፅ እንደሚያስረዳው ፦ ወደ ዲነል ኢስላም ጥሪ ማድረግ ግዴታ መሆኑን ነው ።ጥሪው ደግሞ በተውሂድ መጀመር አለበት ምክንያቱም ተውሂው ከግዴታዎች ሁሉ የጠበቀውና ለስራዎች ሁሉ መ,ሰረት በመሆኑ ነው ። የትኛውም ስራ ተቀባይነት አያገኝም ተውሂድ የተስተካከለ ቢሆን እንጂ።قال النبي صلي الله عليه وسلم "...فليكن أول ما تدعوهم إليه شهادة أن لا إله إلا الله""በመጀመረያ የምትጠራቸው ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም ወደሚለው የምስክር ቃል ነው "፨የተውሂድ ጥሪ ከነፍስያ ጣጣ ፣ ከእዩልኝና ይስሙልኝ፣ ከጭፍን ጉዞ፣ ከወገኝተኝነት(በባጢል)፣ ከአስመሳይነት፣ከአድር ባይነት...የጠራ ነው።፨የነብዩና የሰሃባዎች የዳእዋ መንገድ ፦ በእውቀት ላይ በመሆንወደ ተውሂድ መጣራት ነው። እኛም የነርሱ ተከታይ እንሆን ዘንድ ወደ ተውሂድ መጣራት ያስፈልጋል። አላሁ ሱብሃነ ወተዓላ የተውሂድ ተጣሪዎች ያድርገን።