Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

አንቺ ከዳይመንድ እና ፐርል በላይ ውድ ነሽ፤ አንቼም ልትሸፈኝ ይገባሻል


የውበት ውበት ሂጃብ
==================
ሙሃመድ አሊ የድሮ ቦክሰኛ (ካሲስ ክሌ) እንዲህ ሲል ለታዳጊ ሴት ልጁ መከረ
……………
የገዛ ሴት ልጁ አባቷ የመከራትን እንዲህ ስትል ትናገራለች
‹‹ከውጭ ወደ ቤት ገባን…….. አባታችን በደንብ አየን፡፡ ጉልበቱም ላይ አስቀመጠኝ ከዛም መቼም የማረሳውን ነገር ነገረኝ፡፡
አይኔን እያየ ‹‹ሃና አላም ላይ ጌታ የሰራው ምርጥ የተባለ ነገር በጠቅላላ የተሸፈነ (የተደበቀ) እና ለማግኘት አስቸጋሪ የሆነ ነው፡፡
ዳይመንድን የት ነው የምታገኝው?
ጥልቅ፤ መሬት ውስጥ ተደብቆ እና ተሸፍኖ::
Pearls የት ነው የምታገኝው?
ጥልቅ፤ ባህር ውስጥ ባማረ ሁኔታ ተሸፍኖ እና ተጠብቆ፡፡
ወርቅን የት ነው የምታገኝው?
ወደታች ከማዕድናት ጋር፤ አለቶች በአላቶች ላይ ደረጃ በደረጃ የተሸፋፈኑበት ላይ፡፡ ለማግኘት በጣም ልፋት ይጠይቃል፡፡››
ኮስተር ብሎ አየኝ እና ‹‹ያንቺ ሰውነት የተከበረ ነው፡፡ አንቺ ከዳይመንድ እና ፐርል በላይ ውድ ነሽ፤ አንቼም ልትሸፈኝ ይገባሻል››