ይህ ሁሉ ገንዘብ፤ ጉልበት፤ ወቅት ተውሂድ እና ሱናን ለማስተማር ሽርክ እና ቢድዓን ለማውገዝ በዋለ፡፡
SMS (አጭር የስልክ መልክት), Pamphlet (በራሪ ወረቀቶች), Social Media (ማህበራዊ ድህረ ገፆች), Channel (ቻናል), Journal and Magazine (ጋዜጣ እና መፅሄት)
ተጠቅመው ስለ ሌሎች አርስቶች ሰዎች ሲያራግቡ ይታያሉ፡፡

አስገራሚው አላህ ፍጡራኑን ስለ ፈጠረበት ተውሂድ፤ ስለ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሱና ግን ትንፍሽ አይሉም፡፡
ታድያ ይሄ አይጋጭምን?
ይህ ሁሉ የሚያወጡት ገንዘብ፤ የሚያጠፉት ግዜ ሽርክን ለማጥፋት ቢሆን የት በደረሱ፡፡
ነብያት ባልሄዱበት ሄደው ወዴት ነው መሄድ የሚፈልጉት? የትስ ነው መድረስ የሚፈልጉት?
በል እንዲያውም መልክተኛውን የተቃረነ በዱንያ ፈተና አኸይራ ላይ ደግሞ አሳማሚ ቅጣት እንዳለበት አላህ ነግሮናል፡፡
በየቦታው ስለሚመለኩ ቀብሮች ምንም አይተነፍሱም፤ ብሎም ይህን አርስት እንደ ነብያት ለሚያነሱ ሰዎች መጥፎ ስም ይሰጧቸዋል፡፡ ሱብሃነላህ
አላህ የነብዩን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ፈለግ ከሚከተሉት ያድርገን፡፡

0 Comments