Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ደካማ ሰው ዱዓእ ከማድረግ የደከመ ነው!

 



ደካማ ሰው ዱዓእ ከማድረግ የደከመ ነው!

አቡ ሁረይራ - ረዲየ አላሁ ዓንሁ- :- “ ደካማ ሰው ዱዓእ ከማድረግ የደከመ ነው:: ስስታም ሰው ደግሞ  ከሰላምታ የሚሰስት ነው::” ብለዋል::  ሀዲሱን ጠበራኒ ዘግበውታል አልባኒ ሰሂህ ነው ብለውታል:: 

ሀዲሱ ዱዓእን በርትቶ ማድረግ እና ሁሌም አላህን በመጠየቅ ላይ መዘውተር የሚበረታታ መሆኑን ያመላክታል።


አላህ ያግራልን! 


✍️ጣሀ አህመድ



Post a Comment

0 Comments