Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

በኃይማኖት የመለያየት(የመከፋፈል) ሰበቦች || በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ



እንደሚታወቀው በዲነል ኢስላም አላህ በሙስሊሞች መካከል መለያየት እና መከፋፈልን ከልክሏል በቁርኣኑም እንዲህ ይላል፦ "የአላህንም (የማመን) ገመድ ሁላችሁም ያዙ፡፡ አትለያዩም፡፡" (አል- ኢምራን፡103) ለመሆኑ አላህ ለከለከለው መከፋፍል ሰቦቦቹ ምንድን ናቸው ? በዚህ ትምህርት ዋና ዋና ለመከፋፈል እና መለያየት ሰበብ ይሆኑ ነገሮች ተጠቅሰዋል ያድምጡት ለሌሎችም ያጋሩት 

 ይህን ትምህርት በኦዲዮ ለማድመጥ



ይህን ትምህርት በ ኦዲዩ(Mp3) ለማውረድ አውርድ የሚለውን ይጫኑት


Post a Comment

0 Comments