Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ወንድምህ አደራ ሳይልህ አስታውሰህ በሌለበት ዱዓ ማድረግህ ልቦናህ ውስጥ እውነተኛ እምነት እንዳለ አመላካች ነው።

🔘"ወንድምህ አደራ ሳይልህ አስታውሰህ በሌለበት ዱዓ ማድረግህ ልቦናህ ውስጥ እውነተኛ እምነት እንዳለ አመላካች ነው።
ምክንያቱም የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ፦"ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስካልወደደ የማናችሁም እምነት(ኢማን) የተሟላ አይደለም።" ብለዋልና።
ስለዚህም እሱን አስበህ ዱኣ አድርግልኝ ብሎ ሳያዝህ ለርሱ ዱዓ ማድረግህ እሱን መውደድህና ብሎም ለራስህ የምትወደውን ለወንድምህ መውደድህ ጠቋሚ ነው።"
📗📙( ሸርሑ ሪያዱ ሷሊሒን 4/20―21)

Post a Comment

0 Comments