Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

እህቴ ሆይ! አላህ ይዘንልሽ እና እወቂ

 

እህቴ ሆይ! አላህ ይዘንልሽ እና እወቂ
አላህ እና መልክተኛው (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የሚከተሉትን ሴቶች መርገማቸውን ታውቂያለሽን?

1) ቅንድብ አስቀንዳቢ
2) ቅንድብ ቀንዳቢ
3) ዊግ (አርቴፊሻል ፀጉር) ቀጣይ
4) ዊግ አስቀጣይ
5) ንቅሳት ተነቃሽ
6) ንቅሳት ነቃሽ

እንዳትረሺ እህቴ አላህ የሰውን ልጅ ባማረ ሁኔታ ነው የፈጠረው፡፡
አላህ እና መልክተኛው የረገሙት እኮ ፈላህ አይወጣም፡፡ ከነዚህ ውስጥ ካለሽበት አላህ የባርያዎቹን ንስሃ ተቀባይ ነውና ዛሬውኑ በንስሃ ተመለሽ፡፡ አላህ ወደ እርሱ በንሰሃ የሚመለሱትን ይወዳል፡፡


Sadat Kemal Abu Nuh