1.በፆም ወቅት እጣን ማጨስ
"እጣንን ማጨስ ይፈቀዳል ነገር ግን ወደአፍንጫው በጣም በማሽተት መሳብ የለበትም።"
_____________________________
ሼይኽ ዓብዱልዓዚዝ ቢን ዓብዲሏህ ኢብን ባዝ
ምንጭ ፦ ["መጅሙዓል ፈታዋ" (15/262)]
#ፆማችንን_ያበላሻሉን? 2
2.በፆም ወቅት መፋቂያን መጠቀም
"ለፆመኛ ልክ እንደሌላው ቀን ከቀኑ መጀመሪያ ክፍል ላይም ይሁን መጨረሻ ላይ መፋቂያን መጠቀም ሱና ነው።"
__________________________________
ሼይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊህ አልኡሰይሚን
ምንጭ ፦ ["መጅሙዓል ፈታዋ"(19/228)]
#ፆማችንን_ያበላሻሉን? 3
3.ፆምኛ ሆኖ ምራቅን መዋጥ
" ምራቅን መዋጥ ችግር የለውም። ምክንያቱም ከሱ መጠንቀቅ ስለማያቻል እና ስለሚያስቸግር። "
_____________________________
ሼይኽ ዓብዱልዓዚዝ ቢን ዓብዲሏህ ኢብን ባዝ
ምንጭ ፦ ["መጅሙዓል ፈታዋ" (15/313)]
#ፆማችንን_ያበላሻሉን? 4
4.በፆም ወቅት ገላን መታጠብ
" ገላን መታጠብ ምንም ችግር የለውም ይፈቀዳል። ረሱል - ﷺ - ፆመኛ ሆነው ከሙቀት እና ከውሃ ጥማት የተነሳ ራሳቸው ላይ ወሃን ያፈሱ ነበር።"
_________________________´
ሼይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊህ አልኡሰይሚን
ምንጭ ፦ ["መጅሙዓል ፈታዋ"(19/286)]
#ፆማችንን_ያበላሻሉን? 5
5.በፆም ወቅት በእንቅልፍ ልቡ የዘር ፈሳሽ መውጣት
"ፆመኛ የሆነ ሰው በቀኑ ክፍለ-ጊዜ በእንቅልፍ ልቡ የዘር ፈሳሽ ቢፈሰው ፆሙን አይጎዳውም። ምክንያቱም ያለምርጫው ነው። የተኛ ሰው ደግሞ ቀለም ከሱ ላይ ተነስቶለታል።"
______________________________
ሼይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊህ አልኡሰይሚን
ምንጭ ፦ ["መጅሙዓል ፈታዋ"(19/284)]
#ፆማችንን_ያበላሻሉን? 6
6.ፆመኛ ሆኖ ዉዱእ በሚያደርግ ሰአት ሆዱ ውስጥ ወሃ መግባቱ እንዴት ይታያል?
"የታጠበ ወይም የተግሞጠሞጠ ወይም ወደ አፍንጫው ውሀ የሳበ ሰው ከዛም ያለምርጫው ጉሮሮው ውስጥ ውሃ የገባበት ከሆነ ፆሙ አይበላሽም።"
______________________________
አልለጅና አድዳኢማ ሊልኢፍታእ ["ፈታዋ ለጅና ዳኢማ"(10/275)]
#ፆማችንን_ያበላሻሉን? 7
7.በፆም ወቅት ረስቶ መብላት እና መጠጣት
"ፆመኛ የሆነ ሰው ረስቶ ቢበላ ወይም ቢጠጣ ፆሙ ትክክል ነው። ነገር ግን ባስታወሰ ጊዜ ወዲያው መትፋት ይጠበቅበታል ፤ ምንም እንኳን ምግቡ እና መጠጡ አፉ ውስጥ ቢሆንም ይትፋው።"
_________________________________
ሼይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊህ አልኡሰይሚን
ምንጭ ፦ ["መጅሙዓል ፈታዋ"(19/271)]
#ፆማችንን_ያበላሻሉን? 8
8.#ለፆመኛ _መዋኘት
"ፆመኛ ለሆነ ሰው መዋኘት ችግር የለውም። እንደፈለገ ወደ ውስጥ እየጠለቀም እንኳን ቢሆን መዋኘት ይችላል። ነገር ግን ወደ ሆዱ ውስጥ ውሃ እንዳይገባ ይጠንቀቅ ።"
________________________________
ሼይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊህ አልኡሰይሚን
ምንጭ ፦ ["መጅሙዓል ፈታዋ"(19/284)]
#ፆማችንን_ያበላሻሉን? 9
9.#በፆም_ወቅት_መግሞጥሞጥ_እና_ውሃን_ወደአፍንጫ_መሳብ
"ፆመኛ የሆነ ሰው ይጉሞጥሞጥ ወደአፍንጫውም ውሃን ይሳብ። ነገር ግን ወደ ጉሮሮው ውሃ ይደርሳል ተብሎ የሚፈራን አሳሳብ በጣም መሳብ የለበትም።"
__________________________________
ሼይኽ ዓብዱልዓዚዝ ቢን ዓብዲሏህ ኢብን ባዝ
ምንጭ ፦ ["መጅሙዓል ፈታዋ" (15/280)]
#ፆማችንን_ያበላሻሉን? 10
10.በረመዷን የቀኑ ክፍለ-ጊዜ ብልትን በመነካካት የዘር ፈሳሽን ማስወጣት
"ፆመኛ ሆኖ በረመዷን የቀኑ ክፍለ-ጊዜ አውቆ ብልትን በመነካካት የዘር ፈሳሽን ማስወጣት ፆምን ያበላሻል። የግዴታ ፆም ከሆነ ቀዷእ ማውጣት አለበት። ይህም ተግባር በፆም ጊዜም ይሁን ከፆም ውጭ የተከለከለ ነው። ይህም ሰዎች "ዓደቱ-ሲሪያ" በማለት የሚጠሩት ነው።"
_________________________________
ሼይኽ ዓብዱልዓዚዝ ቢን ዓብዲሏህ ኢብን ባዝ
ምንጭ ፦ ["መጅሙዓል ፈታዋ" (15/267)]
ጆይን ያድርጉ፦ https://telegram.me/ibnyahya7
ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahya777

0 Comments