Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

📢 የመከራ ሰበቡ ወንጀል ነው! ...


📢📢 የመከራ ሰበቡ ወንጀል ነው! ...
.
.
.
👉 ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ ...
.
.
.
"የሰው ልጅ በዲኑ ላይ ቀጥ ከማለቱ ጋር መከራ ሊያጋጥመው ይችላል፤ አላህ በዚህ ደረጃውን ከፍ ያደርግለታል ምንዳውንም ይጨምርለታል። 
.
.
.
 ነገር ግን በመሰረቱ የመከራ ሰበቡ ወንጀል ነው!" 
.
📼 [ኑር ዓላ ደርብ ካሴት ቁጥር 277]
አላህ ከወንጀል ይጠብቀን!

Abu Ibrahim Mohammed Ibrahim