💡 አልባኒ ለዶክተሩ. .
════════════════════════════════
🔰 በአንድ አጋጣሚ ሸይኹል አልባኒ ታመው ሳለ አንድ ፂሙን የሚላጭ ዶክተር ሊዘይራቸው መጣ። ካከማቸውና መድኃኒት ከሰጣቸው ወዲያ ሊወጣ ሲል ለሸይኹ እንዲህ አላቸው. .
💨 ሸይኽ ሆይ! ዱዐ አድርጉልኝ?
ሸይኽ አልባኒም . .
🔵 «አላህ ወንዶችን ባሳመረበት (ፂም) አንተንም ያሳምርህ» ብለው ዱዐህ አደረጉለት።
════════════════════════════════
📚 [ሚን ኪታብ አልሸይኽ አልአልባኒ ረሒመሁላህ ፤ ዱሩስ ወ፡መዋቂፍ ወ፡ባር ገጽ 96]