የደማስቆው መብራት ኢማም አልአውዛዒ (ረሒመሁላህ) ድንቅ ምክር:-
ﺍﺻﺒﺮ ﻧﻔﺴﻚ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺴُّﻨَّﺔ، ﻭﻗﻒ ﺣﻴﺚ ﻭﻗﻒ ﺍﻟﻘﻮﻡ،ﻭﻗﻞ ﺑﻤﺎ ﻗﺎﻟﻮﺍ، ﻭﻛﻒﻋﻤﺎ ﻛﻔﻮﺍ ﻋﻨﻪ، ﻭﺍﺳﻠﻚ ﺳﺒﻴﻞ ﺳﻠﻔﻚ ﺍﻟﺼﺎﻟﺢ، ﻓﺈﻧﻪ ﻳﺴﻌﻚ ﻣﺎ ﻭﺳﻌﻬﻢ، ﻭﻻﻳﺴﺘﻘﻴﻢ ﺍﻹﻳﻤﺎﻥ ﺇﻻ ﺑﺎﻟﻘﻮﻝ، ﻭﻻ ﻳﺴﺘﻘﻴﻢ ﺍﻟﻘﻮﻝ ﺇﻻ ﺑﺎﻟﻌﻤﻞ، ﻭﻻ ﻳﺴﺘﻘﻴﻢ ﺍﻹﻳﻤﺎﻥ ﻭﺍﻟﻘﻮﻝ ﻭﺍﻟﻌﻤﻞ ﺇﻻ ﺑﺎﻟﻨﻴﺔ ﻭﻣﻮﺍﻓﻘﺔ ﻟﻠﺴﻨﺔ
« በሱና ላይ ትእግስት አድርግ። ሰዎቹ (ሰለፎች) በቆሙበት ቁም። በተናገሩበት ተናገር። በቆሙበት ቁም። የደጋግ ሰለፎችህን ፈለግ ተከተል። ነገሩ ለእነርሱ የበቃቸው ላንተም ይበቃሃል። ኢማን አይቃናም በንግግር ቢሆን እንጂ። ንግግርም አይቃናም ከተግባር ጋር (ቢቆራኝ) እንጂ። ኢማንም ሆነ ንግግርና ተግባር አይቃኑም ከኒያ (ከኢኽላስ) ጋር እና ከሱና ጋር ቢገጥሙ እንጂ። »
[አልሒልያ ተህዚብ (2/291)]