Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

አላህ ይዘንለህና! አስተውለህ ስራበት


አላህ ይዘንለህና! አስተውለህ ስራበት
አላህ(ሱብሓነሁ ወተዓላ) እንዲህ ይላል፦
" እነዚህ (ነቢያት)፤ እነዚያ አላህ የመራቸው ናቸው፡፡ በመንገዳቸውም ተከተል።"
【ሱረቱ አልማኢዳ ፡90】
"በመንገዳቸውም…"
እንጂ "በነርሱ… ተመራ" አላለም
ምክንያቱም ዋናው ግምት ሊሰጠው የሚገባው ለመንሓጁ(ለአካሄዱ) እንጂ ለግለሰቦች አይደለም።
ስለዚህ ለአንድ ዳዒ ሆነ ለተሀድሶ አራማጅ ከሀቅ ሲዘነበል ወገንተኛ አትሁንለት፣
ሐቅ የሚመዘነው በሰዎች ሳይሆን በቁርኣን ና በሐዲስ ነው ።"
‪#‎ኢብኑ‬ ዑሰይሚን (ረሒመሁላህ)
【ሸርሁ አልሙምቲዕ 4/379】
አላህ ሆይ ቅን መሪዎችና ተመሪዎች አድርገን፣
ጠሞ አጥማሚም አታድርገን!
አላሁመ አሚን!
��فــــائدة جميلة تحتاج وقفة :

قال الله ﷻ :
{ أُولَٰئِكَ الَّذِينَ هَدَى اللَّهُ ۖ فَبِهُدَاهُمُ اقْتَدِهْ }
��قال : " بهداهم "
��ولم يقل : " بهم "
لأن العبرة بالمنهج لا باﻷشخاص..
فلا تتعصب لداعية ولا لمصلح إن حاد عن الحق .
��[فإن الحق ليس بكثرة الرجال وإنما بموافقة الكتاب والسنة] .
��الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
�� الشرح الممتع (379/4)

Sultan Khedir