ለአላህ ከዚያም ለታሪክ لله ثم للتاريخ
የሺዓዎች ሐዲስ ከአህያም ይዘገባል ...
የአህሉሱናዎች ሐዲስን ለማጥናት የፈለገ ሐዲሱን ከምንጩ ጀምሮ ኪታብ ላይ ያሰፈረው ዓሊም ድረስ ማን እንዳስተላለፈው ቁልጭ ብሎ ያገኘዋል። ታዲያ የሐዲሱን አስተላላፊዎች (ሰነድ) አውቆና አጥንቶ ከሚፈልገው ላይ ይደርሳል።

ሺዓዎች ጋር ግን እንዲህ የለም። እነርሱ ገር ሰነድ የሚባል የለም። ሰሂህ የለ ደኢፍ የለ ብቻ ቱሪናፋቸውን
መክተብ ነው። ማን ያውራው ማን ይዘግበው አይታወቅም። ይህማ ከታወቀ ጉድ ሊመጣ ነው። ለዛ ነው የሺዓዎች ሐዲስ
በሱኒዮች መስፈርት ቢመዘን አንድም ሶሂህ አይወጣውም የሚባለው።
ሺዓዎች ጋር ማንም ቢዋሽ ከሙዳቸው ይግጠም እንጂ ይቀበሉታል። ያሻቸውን በነቢዩ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እና በሶሀቦች ላይ ይቀጥፋሉ። ሲነሽጣቸው አህያ ሳይቀር ያወራው ሐዲስ አለ ይላሉ .... ኪታባቸው ላይ ታገኛለህ፥ ይግረመኝ ካልክ ቀጣዩን አንብብ ...
አሚረል ሙእሚኒን-ዓሊ(ረ.ዓ) ከዑፈይር ይዞ [የነቢዩ <ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም> አህያ መሆኑ ነው] እንዳወራው አህያው እንዲህ ይላል ...
"አባቴ ከአያቴ እሱም ከአባቱ (ከቅድመ አያቴ) ይዞ እንደነገረኝ እሱ (ቅድመ አያቴ) ከኑህ(ዐ.ሰ) ጋር በመርከቧ ውስጥ ነበር፤ ኑህም ወደርሱ ተነሳና ጀርባውን ዳበስ አድርጎ "ከዚህ አህያ ጀርባ የነብያት አለቃና መደምደሚያው የሚጋልበው አህያ ይወጣል" አለ። ይህን አህያ ስላደረገኝ ለአላህ ምስጋና ይገባው" ኡሱል አል-ካፊ 1/237
ሸይኽ ኢልያስ አህመድ ይህን የሺዓዎች እንቶፈንቶ ጠቀሰና እንዲህ አለ "ታዲያ ይህን ሐዲስ ለማጥናት ማወቅ ያለብን 'ሙስጠለሀል ሐዲስ' ሳይሆን 'ዒልመል ሐየዋን'(Zoology) ሊሆን ነው"
'ወደው አይስቁ' ...
ልጨምር ካልክ ደግሞ አልካፊ 1/184 ላይ ጎራ በልና ይኸው አህያ እራሱን እንዴት እንዳጠፋ የሚተርከውን የፈጠራ ቂሷ ኮምኩም።
አብደላህ ኢብን ሙባረክ እንዲህ ይላሉ "ዲን የአህለል ሐዲሶች(ለአህሉ ሱና) ነው፤ ፍልስፍና እና ማታለል ደግሞ የአህለ-ረእይ(ያለ ማስረጃ ለሚዘላብዱ) ሲሆን ውሸት ደግሞ የራፊዳ(ሺዓዎች) ነው"