Sadat Kemal Abu Meryem
'ካካ‘
አባት ለልጁ አፈር ካካ ይለዋል፣
በተራው ልጅም ለአባቱ አፈር ካካ ይለዋል።
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም አል–ነህዊ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ሲሉ ስለ አንድ አባትና ልጅ ታሪክ ነገሩን

"ሱዳን ውስጥ አንድ አባት አፈር የሚበላ ልጁን ተው አፈር አትብላ 'ካካ’ ነው ይለዋል።
ከዛም አባት ’የወልዮች ቀብር አፈር (ቱራብ)’ የሚሉትን ሲቅም ልጅ ይመለከተዋል።
ልጁም በተራው ለአባቱ ‘ካካ‘ አለው።"
አስገራሚው የማይሞት ህያው አንድ አላህን ማምለክ ትተው ‘ካካ‘ የሆነ የጅል ስራ የሚሰሩት ሰዎች ኪሳራ ላይ መሆናቸውን አላህ ሲጠቁመን እንዲህ ይላል
وَمَنْ يَرْغَبُ عَنْ مِلَّةِ إِبْرَاهِيمَ إِلَّا مَنْ سَفِهَ نَفْسَه
ከኢብራሂምም መንገድ (ተውሂድ፣ ህግጋት) ነፍሱን የሚያቄል ሰው ካልሆነ የሚያፈገፍግ ማን ነው?
አላህ የነብያቱን መንገድ ከሚከተሉትና እሱን ብቸኛ አምላኪዎች ያድርገን። በዚሁ መንገድ ላይም ይግደለን።