Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ዘፋኞችና ‹‹ታዋቂ›› ሰዎች ያንተ አርአያ ሊሆኑ አይችሉም፡፡

ዘፋኞችና ‹‹ታዋቂ›› ሰዎች ያንተ አርአያ ሊሆኑ አይችሉም፡፡
ወጣት ሆይ! አራአያህን ምረጥ!
የሁሉ ፈጣሪ አላህ የላካቸው የአደም ልጆች ሁሉ ምርጥ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ፈለግ ያዝ ዘመን አያልፍበትምና፣ የሁለት አገር ስኬት ዋስትና ነውና፡፡
ዘፋኞችና ‹‹ታዋቂ›› ሰዎች ያንተ አርአያ ሊሆኑ አይችሉም፡፡ እራሳቸው ግራ ተጋብተዋል፡፡
እውነተኛ ደስታ የት እንደሚገኝ ሳያውቁ በዘፈን እየተደለቁ፣ ሀሺሽ እያጨሱ ምኑን አርዐያ ይሆናሉ፡፡ ምንም እንኳን በሺዎች የሚቆጠሩ ላይኮች በሶሺያል ሚዲያዎች ላይ በነሱ ቢጤ ሰዎች ቢለግሷቸውም፣ ብዙ ፋኖች ቢኖሯቸውም፡፡
አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ሁላችንንም ይምራን፡፡