ሁሉም ሰው እንዲወድህ ማድረግ ፈፅሞ የማይቻል ነገር ነው!
ታላቁ ኢትዮጵያዊ ዓሊም ሙሐመድ አማን አልጃሚ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡-
“ከሁሉም ሰው ዘንድ ተወዳጅ መሆን የሚፈልግ፤ በተለያዩ ደረጃዎች፣ ዝንባሌዎችና ቡድኖች ላይ ሆነው ሳለ ሁሉም የሚወዱት ዳዒያህ አስመሳይ ነው!! ሁሉንም ሰው ሊያስደስት፣ ማንም እንዳይቆጣበት የሚጥር፣ ሁሉም “እከሌ ሚዛናዊ ነው፣ ረባሽ አይደለም” የሚለው ዳዒያህ፣ ሁሉም ቡድኖች፣ ሁሉም አንጃዎች፣ ሁሉም ስብስቦች፣ የተለያየ የአስተሳሰብ አቅጣጫዎች ላይ ያሉ ሁሉም ሰዎች የሚወዱለት ሰው ይህ አስመሳይ ሙናፊቅ ነው፡፡ በዚህ ላይ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ምክኒያቱም ይሄ የማይሆን ነውና፡፡ አሽሻፊዒይ ረሒመሁላህ እንዳሉት “ሁሉን ሰው ማስደሰት የማይደረስበት ግብ ነው፡፡”
ስለዚህ ሁሉንም ሰው አስደስታለሁ ብለህ መጣርህ የማይደረስበት ህልም ነው፡፡ ይልቅ የሚደረስበትና የሚፈለግ ግብ አለ፡፡ የሰውን ሁሉ ውዴታ ማግኘት የማይደረስበት እና የማይፈለግ ግብ ነው፡፡ የጠራውን ጌታ ውዴታ ማግኘት ግን አላህ ላደለውና ውዴታው ላጋጠመው የሚገኝ ግብ ነው፡፡ እናም ውዴታው የሚገኝና የሚፈለግ ግብ ነው፡፡ ስለዚህ ዳዒያህ የሆነ ሰው ወደ ደዕዋ አደባባይ ሲወርድ ሀሳቡ ይሄ ነው መሆን ያለበት፡፡ ይህን ማድረግ ያልቻለ ከቤቱ ይቀመጥ!!”
[ሸርሑ ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ፡ 102-103
رضا الناس غاية لا تدرك ..

قال شيخنا محمد أمان الجامي -رحمه الله-
.
.
«الداعية الذي يحاول أن يكون محبوباً لدى الناس جميعاً على اختلاف طبقاتهم وميولهم وانتماءاتهم وجماعاتهم كلهم يحبونه ، هذا “مداهن” .
- الداعية الذي يحاول أن يرضي الناس جميعاً فلا أحد يغضب عليه،
وكل واحد يقول:
فلان عادل ليس بمشاغب ، وكل الفرق وكل الطوائف وكل الجماعات وكل الاتجاهات راضية عن هذا الشخص،،
“مداهنً منافق ولا شك في ذلك”
إذ لا يمكن هذا،،
- وكما يقول الشافعي:
‘رضا الناس غاية لا تدرك’
فكونك تحاول أن ترضي الناس جميعاً غاية لا يمكن إدراكها ، لكن هناك غاية تدرك ومطلوبة ، فرضا الناس غاية لا تدرك وليست بمطلوبة ، لكن رضا الله غاية تدرك ومطلوبة ، فرضا الله سبحانه غاية تدرك لمن وفقه الله وتعرض لمرضاته ، رضاه غاية تدرك ومطلوبة يجب أن يكون الداعية على باله هذا المعنى عندما ينزل الميدان للدعوة ، ومن لا يستطيع هذا فليجلس في بيته .
من كتاب: شرح شروط لا إله إلا الله من ص102 إلى 103