🌱የሁሉም ፈተና መሰረቶች ሁለት ናቸው!🌱
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
ኢማሙ ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፦
📃 የፊትናዎች ሁሉ መሰረት ከሸሪዓ በፊት የግል ሀሳብ (አመለካከትን ማስቀደም)ና ከአቅል (ማስተዋል) በፊት ስሜትን መከተል ነው።
📎የመጀመሪያው፦ መሰረቱ የሹብሀ (ጥርጣሬ) ፈተና ሲሆን።
📎ሁለተኛው ፦ መሰረቱ የሸህዋ (ስሜት) ፈተና ነው።
📌የሹብሃቶች (ጥርጣሬ) ፈተና በየቂን (እርግጠኝነት) ይመለሳል (ይመከታል)።
📌 የስሜቶች (ሸህዋ) ፈተና በትዕግስት ይመለሳል (ይመከታል) ።
ለዚህም ጥራት የተገባው አምላክ አላህ የዲን መሪነት (ኢማምነትን) በነዚህ ሁለት ነገሮች እንደሚገኝ ሲገልፅ እንዲህ ብሏል፦
📖«ﻭﺟﻌﻠﻨﺎ ﻣﻨﻬﻢ ﺃﺋﻤﺔ ﻳﻬﺪﻭﻥ ﺑﺄﻣﺮﻧﺎ ﻟﻤﺎ ﺻﺒﺮﻭﺍ ﻭﻛﺎﻧﻮﺍ ﺑﺂﻳﺎﺗﻨﺎ ﻳﻮﻗﻨﻮﻥ» ( سورة السجدة - 24)
📖«በታገሱና በተዓምራቶቻችን የሚያረጋግጡ በሆኑም ጊዜ ከእነርሱ በትዕዛዛችን የሚመሩ መሪዎች አደረግን፡፡»
📃[አስ–ሰጅዳ 24]
ነገሩ በትዕግስትና በእርግጠኝነት የዲን መሪነት እንደሚገኝ ያመላክታል።
📚[ኢጋሰቱ አል–ለህፋን 1/167]
፠ ፠ ፠ ፠ ፠ ፠ ፠
© ከተንቢሃት ፝የዋትሳፕ ፝ግሩፕ መልእክቶች የተወሰደ

0 Comments