Abu Suleymaan
ረመዳን ሲደር አብዛኛው ሙስሊሙ ረመዳን ከሪም የሚል ቃል ይለዋወጣሉ ፤ ይህ ትክክል አለመሆኑ የተለያዩ ተላላቅ ዑለማዎች ፈትዋ ሰጠዋል ፤ ይህን አንዱ የሼክ ዑሴሚን ፈትዋ ነው ።ረመዳን ሲደር አብዛኛው ሙስሊሙ ረመዳን ከሪም የሚል ቃል ይለዋወጣሉ ፤ ይህ ትክክል አለመሆኑ የተለያዩ ተላላቅ ዑለማዎች ፈትዋ ሰጠዋል ፤ ይህን አንዱ የሼክ ፈውዛን ፈትዋ ነው ።
የሼኹ ድምፅ ከዚህ ማግኘት ይቻላል ፤ https://youtu.be/ 75QCMapn7js
አላህ በሱና በመጡትን ቃል የምንብቃቃ አላህ ያድርገን