Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ፆመኛ ከፍተኛ ሙቀትና የውሃ ጥም ራሱን ለማስታገስ ውሃ በራሱ ላይ ማፍሰስም ይሁን መታጠብ ይፈቀድለታል ? ሸይኽ ዑሰይሚን (ረሒመሁላህ)

ፆመኛ ከፍተኛ ሙቀትና የውሃ ጥም ራሱን ለማስታገስ ውሃ በራሱ ላይ ማፍሰስም ይሁን መታጠብ ይፈቀድለታል፡፡
የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)ጾመኛ ሆነው ከሙቀት የተነሳ ራሳቸው ላይ ውሃን ያፈሱ ነበር::እንዲሁም አብደላህ ኢብኑ ዑመር(ረዲየላሁ ዓንሁ)ጾመኛ ሆነው ከሙቀት እና ከጥማት የተነሳ ልብሳቸውን በውሃ አበስብሰው ይለብሱ ነበር::
ሸይኽ ዑሰይሚን (ረሒመሁላህ)

Post a Comment

0 Comments