Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ሱፍያ‬

ሱፍያ‬
ለኢማሙ ማሊክ ይህ ጥያቄ ቀረበላቸው፦
"እኛ ዘንድ ሱፊያ የሚባሉ ሰዎች አሉ በልተው ከጨረሱ በኋላ ይጨፍራሉ።"
ኢማሙ ማሊክ ፦"እብዶች ናቸውን?"
ጠያቂው፦ "አይ አይደሉም"
ኢማሙ ማሊክ፦ "እሺ! ህፃናት ናቸውን!"
ጠያቂው፦ " አይ አይደሉም"
ኢማሙ ማሊክ፦ "ከኢስላም የሆነ ሰው ይህን አይነቱን ተግባር ሰራ የሚል ነገር አልሰማንም።"
【ተርቲቡ አልመዳሪክ ሊልቃዲ ዒያድ 54】