Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

መዳኺላ‬

‪#‎መዳኺላ‬!
ሸይኽ ዑሰይሚን ፦"እንደኔ አይነቱ ስለሸይኽ ረቢዕ አይጠየቅም ይልቁንስ ሸይኽ ረቢዕ ስለ ዑሰይሚን መጠየቅ ይኖርበታል።"
ጠያቂው፦"እዚህጋ አንድ ጥያቄ አለ። እርሱም፦
በሸይኽ ረቢዕ ኪታብ ዙሪያ ነው…"
ሸይኽ ዑሰይሚን(ረሂመሁላህ) ፦
"ከዚህ ጥያቄ ምንም ጉዳይ እንደሌለኝ ግለፅ ነው
ኢማሙ አሕመድ ስለ ኢሰሓቅ ኢብኑ ራህዊያህ ተጠይቀው ፦
"እንደኔ አይነቱ ስለ ኢስሓቅ አይጠየቅም ይልቅስ ኢስሓቅ ስለኔ ሊጠየቅ ይገባል።" ነበር ያሉት

መጀመሪያም ቢሆን ስለሸይኽ ረቢዕ (ወፈቀሁላህ) የማውቀውን ተናግሬያለሁ፣
ስለሳቸው የተናገርኩት አሁንም አቋሜ ነው ፣እዚህ(ዑነይዛ) መጥተው ስለ እሳቸው የሚደርሰኝ ወሬ በሙሉ
ምንም ጥርጥር የሌለው ነገር ቢኖር አንድ ሰው ለሳቸው ያለው ውዴታ እና ዱዓ እንዲጨምር የሚያደርግ ነው።"
【ኢትሓፉ አልኪራም ከሚለው ካሴት የተወሰደ】
ድምፁን ይህን ሊንክ በመጫን ማድመጥ ይችላሉ፦
https://m.youtube.com/watch?v=3DOmx-HbfYw