Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ባጢል‬ መወገዝ አለበት!


ባጢል‬ መወገዝ አለበት!
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሳሊሕ አልፈውዛን (ሐፊዘሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦
"የሰዎችን አባባሎችንና አመለካከታቸውን ማክበር ይገባል የሚሉ ሰዎች አባባላቸው ከንቱ ነው፣
ሐቅ እንጂ ሌላን ልናከብር አይገባም፣
ባጢል ምንም ክብር የለውም፣
እንዲያውም ባጢልነቱ መገለጥ ይኖርበታል፣ ድባቅ መምታት ግድ ይላል፣
ለሰዎችም ማስጠንቅ ያሻል፣

ይህ ሳይሆን ከቀረና
ሁሉም ሰው በስሕተቱ ላይ እንተው ከተባለ፦
ሙስሊሙ ማህበረሰብን ለጥፋት ይዳርጋል።"
【አል ኢጃባት ፋሲላ 43】

Sultan Khedir