Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ተውበት እስከመቼ? ለሀሰን አል–በስሪይ (ረሒመሁላህ) ጥያቄ ቀረበላቸው

'ተውበት እስከመቼ?

ለሀሰን አል–በስሪይ (ረሒመሁላህ) ጥያቄ ቀረበላቸው ...

« አባ ሰዒድ ሆይ ! አንድ ሰው ወንጀልን ቢሰራና
ተውበት ቢያደርግ (ስርየትን ከፈጣሪ ቢለምን)
ከዚያም ወንጀልን ቢሰራ
ከዚያም ተውበት ቢያደርግ
ከዚያም ወንጀልን ቢሰራ 
ከዚያም ተውበትን ቢያደርግ
እስከመቼ? (እንደዚ ይቀጥል?)»

ሀሰን አል–በስሪም ...
« ይሄ #የሙዕሚኖች
 አኽላቅ (ጠባይ ፣ ስነ ምግባር ፣ ሁኔታ ፣ አኳሗን) ከመሆኑ ወጪ አላውቅም .. »

(ምንጭ : ሂላየቱ አል–አውሊያእ )

————
አላህ ሆይ ተውበተል ነሱሓን ወፍቀን'
ተውበት እስከመቼ?
ለሀሰን አል–በስሪይ (ረሒመሁላህ) ጥያቄ ቀረበላቸው ...
« አባ ሰዒድ ሆይ ! አንድ ሰው ወንጀልን ቢሰራና
ተውበት ቢያደርግ (ስርየትን ከፈጣሪ ቢለምን)
ከዚያም ወንጀልን ቢሰራ
ከዚያም ተውበት ቢያደርግ
ከዚያም ወንጀልን ቢሰራ
ከዚያም ተውበትን ቢያደርግ
እስከመቼ? (እንደዚ ይቀጥል?)»

ሀሰን አል–በስሪም ...
« ይሄ ‪#‎የሙዕሚኖች‬
አኽላቅ (ጠባይ ፣ ስነ ምግባር ፣ ሁኔታ ፣ አኳሗን) ከመሆኑ ወጪ አላውቅም .. »
(ምንጭ : ሂላየቱ አል–አውሊያእ )
————
አላህ ሆይ ተውበተል ነሱሓን ወፍቀን

Post a Comment

0 Comments