Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ሃዘንተኛን ለማፅናናት ቁርኣንን ስለ መቅራት ታላቁ ሊቅና ፈቂህ ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አልፈውዛን ...

ሃዘንተኛን ለማፅናናት ቁርኣንን
ስለ መቅራት
••••••••••••••••
ታላቁ ሊቅና ፈቂህ ሸይኽ
ሷሊህ ፈውዛን አልፈውዛን
አላህ ይጠብቃቸውና

ስለዚህ ጉዳይ የቀረበላቸውን ጥያቄና የሰጡትን ምላሽ እናካፍላችሁ።
ጥያቄ:
በአገራችን ተሰራጭቶ እንደሚገኘው ሀዘንተኛን ለማፅናናት በሚል ሰዎች ተሰባስበው እጃቸውን ከፍ በማድረግ ፋቲሐን ይቀራሉና ይህ ነገር በሸሪዓ ይፈቀዳልን
↪ ምላሽ:–
ይህ ነገር ታዕዚያ (ሰውን ማፅናናት) ሳይሆን በዲን ላይ የተጨመረ አዲስ ፈጠራ ቢደዐ ነው።
ታዕዚያ ወይም ማፅናናት ማለት ሀዘን ለደረሰበት ሰው:–
አላህ ፅናትህን የተሻለ ያድርግልህ፣
ያጋጠመህንም ጉዳት አላህ ይጠግንልህ፣
ሟችህንም አላህ ይማርልህ።
ሲባል ነው ማፅናናት የሚባለው።
ቁርአንን መቅራት ወይም ፋቲሃን ወይም ከቁርአን የሆነን ክፍል ለማፅናናት (ለታእዚያ) ብሎ መቅራትን በተመለከተ ምንም አይነት ማስረጃ አልመጣም።
በቀብር ስነ ስርኣት ወቅት እንዲሁም ቀብር ላይም ሆነ ቀብር ዘንድ ሆኖ ቁርአን መቅራትን በሚመለከት ምንም ማስረጃ ባለመምጣቱ ይህ ነገር በሙሉ ቢድዓ ነው።
📓 قـراءة القـرآن في العـزاء .
• لـ فضيلة الشيخ العلامة الفقيه /
صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان
- حفظه الله ورعاه -
`````````````````````````
🔊 لسمــاع المقطــع الصوتــي :
http://www.alfawzan.af.org.sa/sites/default/files/01_3.mp3
◇◇◇
♻ جزى الله خيراً من قرأها وساعدنا على نشرها .
منقول






Sadat Kemal Abu Nuh