Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ጥያቄ:– መሀላን ለማጠንከር እጅን ቁርኣን ላይ ማስቀመጥ (ቁርኣን መምታት) ብይኑ ምንድን ነው?

'ጥያቄ:– መሀላን ለማጠንከር እጅን ቁርኣን ላይ ማስቀመጥ (ቁርኣን መምታት) ብይኑ ምንድን ነው?
መልስ:― “ይሄ ጉዳይ በሱናህ የመጣ አይደለም። ማለት ከነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ይህን በተመለከተ የደረሰን ሱናህ የለም። የቀደምቶች ስራም አይደለም። ማለትም የእነዚያ በነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ምርጥነቱ የተመሰከረላቸው በሶስቱ ታላቅ ክፍለ ዘመናት ያለፉት የሶሐቦች የታቢዖችና የተከታዮቻቸው (ተግባር አይደለም።) ይልቅ ዘግይቶ የመጣ ፈሊጥ ነው። ከዚህም በመነሳት የሚከተለውን እላለሁ ጉዳዩ ሁለት ሁኔታ አለው። አንዱ:― በምርጫ የሚሰራ ሲሆን አንድ ሰው ዳኛ ሳይጠይቀው ቁርኣንን በእጁ የሚይዝበት ነው። በዚህ ሁኔታ ላይ ከሆነ ይህ ተግባር አይፈቀድም። ሌላው ደግሞ በግዳጅ የሚፈፀም ነው። እሱም የሸሪዐህ ዳኛ አስገድዶ የሚፈፀም ሲሆን በሱ አስገዳጅነት ከተፈፀመ ችግር እንደማይኖረው ተስፋ አደርጋለሁ ኢን ሻአላህ። በዚህ ጊዜ የቢድዐው ወንጀል ባስገደደው ላይ ይሆናል። ወላሁ አዕለም።”

ሼር ማድረግ አይርሱ፡፡
ምንጭ፡- በዚህ ሊንክ ገብተው ማግኘት ይችላሉ፡-
Ar.miraath.net/content/ar_fatawa-section'

Ar.miraath.net/content/ar_fatawa-section