Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ኡሱሉ ሠላሣ ፦ ክፍል አስራ አንድ

ኡሱሉ ሠላሣ ፦

ክፍል አስራ አንድ

የኪታቡ ፀሀፊ እንዲህ አሉ

★ የተወኩል (በአላህ ላይ የመመካት) መረጃ ¹ አላህ እንዲህ ይላል
« እውነተኛ አማኞች ከሆናችሁ በአላህ ላይ ተመኩ» ሡረቱል ማኢዳ

« በአላህ ላይ የሚመካ አላህ በቂው ነው»
ሡረቱ ጠላቅ

★ የረግባ (የክጃሎት) ²፣ ወረህበቱ (የፍራቻ) ³ እና ወል ሁሹኡ (የመረ
ተናነስ)⁴ መረጃ

አላህ እንዲህ ይላል

« እነሡ በመልካም ስራ ላይ የሚቻኮሉ ነበሩ ፣ እየከጀሉ ፣እየፈሩ እና እየተናነሡ
ይለምኑን ነበር» (5)
ሡረቱል በቀራ
_______
አጭር ማብራሪያ
―――――
¹ ★ ተወኩል

☞ ተወኩል ማለት አንድ ነገር ከሠበብ ጋር መደገፍ ማለት በአላህ ላይ መመካት ማለት ጥሩን ነገር ለማግኘት ወይም
መጥፎን ነገር ለማስወገድ ስበቡን ከማድረስ ጋር በአላህ ላይ መደገፍ ማለት ነው ይህ የኢማንን ሙሉነት ያመላክታል
አላህ ሡብሀነሁ ወተአላ እንዲህ ይላል
 « እውነተኛ አማኞች ከሆናችሁ በአላህ ላይ ተመኩ» 

በአላህ ተመክቶ አላህ እንደሚበቃው የቂን (እርግጠኛ) ከሆነ አላህ ሡብሀነሁ
ወተአላ እንደሚበቃው እንዲህ ሢል ይነግረናል 
«« በአላህ ላይ የሚመካ አላህ በቂው ነው» 
በአላህ ላይ የተመካውን ሠው አላህ ሢያረጋጋው እንዲህ ይላል
 «አላህ ነገሩን አድራሽ ነው» አጠላቅ

↠ የተወኩል አይነታዎች

① በአላህ ላይ መመካት የዚህ ማብራሪ ከነመረጃው ከላይ አልፏል

② ድብቅ የሆነው ተወኩል ፦ ሙታን እና ግኡዝ የሆኑ አካላትን ጥሩ ነገር ያስገኙልኛል ወይንም መጥፎ ነገርን
ያስወግዱልኛል በማለት እነሡ ላይ መደገፍ እነዚህ ግኡዝ አካላት እራሣቸው ሁሉን ነገር ያደርጋሉ ብሎ ካመነ እና
ከተመካባቸው ይህ ሠው ከእስልምና የሚያስወጣውን የሽርክ አይነት ሰርቷል

③ ከአላህ ውጪ ያለ አካል በሚችልበት ነገር ላይ መመካት ይህምሦስት ሸርጦችን ካሟላ ከልካይ የለውም.

የሚመካበት አካል
1. በህይወት መኖር አለበት
2 ከአጠገቡ መኖር አለበት
3 የሚችለው ነገር መሆን አለበት

∴ ከሦስቱ አንዱ ከጎደለ ከአላህ ውጪ ያለ አካል ላይ መመካት አይበቃም!!

² ★ ረግባ

☞ ረግባ ማለት ፦ ጥሩ ወደሆነ ነገር ለመድረስ መመኘት ማለት ነው 

³ ★ ረህባ
☞ ረህባ ማለት የፍራቻ አይነት ነው ሆኖም ቃሉ ከስራ ጋር የተያያዘ የፍራቻ አይነት መረጃው ላይ እንዳለፈው ማለት
ነው

⁴ ★ ሁሹእ ማለት ለአላህ ልቅና መዋረድ እና መተናነስ

(5) በዚህ የቁርአን አያ ውስጥ አንድ ሠው አላህን በሚማፀንበት ግዜ መያዝ ያለበትን ሦስት አይነት ባህሪ ጠቁሞናል.

1 አላህን በምንማፀንበት ወቅት ጀነትን. እንዲሠጠን ፣ ዱንያም ላይ ያሉ መልካም ነገራቶችን በአጠቃላይ ይሠጠን
ዘንዳ እየከጀልን መሆን አለበት

2 ጀነትን እና ሌሎች መልካም ነገሮችን እንዲሠጠን እንደከጀልነውም የአላህንአያያዘ ብርቱነት እያሠብን ያዘዘውን በመታዘዝ የከለከለውንም በመከልከል አላህን በመፍራት
መለመን

3 እንደ ሠጪ ሣይሆን እንደ ለማኝ እየተናነስን እየተዋረድን መማፀን ነው ያለብን

≅ ሦስቱንም ነገሮች በአንድ ላይ ማስኬዱ የግድ ሆኖም መተናነስ እና መዋረዱ በሁሉም መልኩ ከመኖሩም ጋር.
በታመምንበት ወቅት ክጃሎታችንን መጨመር ጤነኛ በሆንበት ሠአት ደግሞ ፍራቻን መጨመር ተገቢ. ነው ።

ይቀጥላል 

ሼር ማድረጎን እንዳይረሡ