Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የሠላት አሠጋገድ part 5

‎6 በመቀጠል 
( ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ ) .
በማለት ሡጁድ ይወርዳል
☞ ሡጁድ በሚወርድበት ወቅት ከእጁ  ጉልበቱን ቢያስቀድም የተሻለ ነው. (ስዕል ቁጥር 1$2 ይመልከቱ 
"ነብዩን ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ሡጁድ ሢያደርጉ ከእጃቸው በፊት ጉልበታቸውን እመሬት ላይ ሢያኖሩ ተመልክቻለው "ዋኢል ሁጀር 

☞ ሡጁድ ላይ ሣለ 7 የሠውነት ክፍሎቹ መሪት ሊነኩ የግድ ነው .(ስዕል ቁ.3 ይመልከቱ) 
1  ግንባርና አፍንጫ
2$3 ሁለት መዳፎች
4$5 ሁለት ጉልበቶች
6$7 ሁለት የእግር ጣቶች

▼ ከነዚህ ስር አንዱ መሬት ባይነካ ሡጁዱ ውድቅ ይሆናል

" በሠባት የሠው ነት ክፍሎቼ ሡጁድ ላደርግ ታዝዣለው "ረሡል ሠለላሁ ዐለይሒ ወሠለም

☞ በሡጁድ ወቅት  ክርንን ከብብት ማራቅ ሡና ነው 

"የብብታቸው ነጭነት እስኪታይ ድረስ ሱጁድ ያደርጉ ነበር "

▼ ነገር ግን በጀመአ ስንሰግድ ከጎን ያለን አዛ ማድረግ ተገቢ አይደለም (እጃችንን ማስፋት የለብንም)

☞ ሆድና ጭንን ማጣበቅ የለብንም 
☞ በሁለት ጉልበቶች መካከል ክፍተት መፍጠር አለብን
☞ ሁለት እግሮችን ማጣበቅ
☞ ክርንን እንደ  ውሻ አዘረጋግ መሬት ላይ አለመዘርጋት (ስዕል ቁ.4 ይመልከቱ) 

☞ ሡጁድ ላይ ይህን ይበል 
ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺭﺑﻲ ﺍﻷﻋﻠﻰ
★ አንድ ግዜ ማለቱ ፈርድ ነው ከዛ በላይ ያለው  በጎደሎ ቁጥር. ሡና ነው

ይቀጥላል‎
6 በመቀጠል

ይቀጥላል