የሙብተድኢዎች መገለጫ
❶ መስራች አላቸው. ምሳሌ.
-ዒኽዋነል ሙስሊሚን~ ሀሰን አል በናህ ግብፅ
-ጀመዓተ~ተብሊግ ፓኪስታን ሙሀመድ ኤልያስ.
-ኸዋሪጅ~
-ጀህምያ~ጀህም ኢብኑ ሶፍዋን
-ጀበርያና ቀደርያ~ከጀምህያ የተገነጠሉ
-ሙእተዚላ~ዋሲል ኢብኑ ዋጢዕ, አምር ኢብኑ ኡበይድ
❷የራሳቸው ደንብ እና ስርዓት አላቸው
-ዳዕዋ ሲያደርጉ በመስራቹ ግንዛቤ.
-አካሄድ(إعتقيد ثم إستدل )
ቅድሚያ እመን ከዚያ በኋላ መረጃ ፈልግ.
❸የደገፋቸውን ያቀርባሉ ምንም የማያውቅ ቢሆን. ስህተታቸውን የተቃወማቸውን ያርቃሉ ምንም ትክክል ቢሆን.
-ለዚህም ነው በየ ዩኒቨርስቲው እኛ የመረጥነው ሰው ካልሆነ ማቅራት አይችልም.
እኛ የመደብነውና የፈቀድነው ኪታብ ካልሆነ አይቀራም የሚሉት. የአቂዳ ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ እና ኪታቡ ተውሂድ አ
ብቻ አድረደገውት አረፉ. ለነገሩ ምን ያድርጉ አቅላቸው የደረሰበት ይህን ብቻ ነው.
❹ያለቦታው መረጃ ይጠቀማሉ. ምሳሌ,
-ሰዎችን ከመጥፎ መከልከል በጥሩ መቀዘዝ ራስን ማጥራት ነው ይላሉ.
-አንድነት ይሉና ስለ ሽርክ ስለቢድዓ ዳዕዋን ይቃወማሉ ለምን ይበትናል ይላሉ. አንድነት በተውሂድና በሱና ላይ መሆኑን እያወቁ ያምታታሉ.
-ልክ በረመዷን ለምን አትፆምም ሲሉት -አላህ ብሉ ጠጡ ብሏል እንዳለው ሰው.
ቢያውቁ ኖሮ ነጭ ነገር ሁሉ ስብ አይደለም.
-የተብለጨለጨው ሁሉ ወርቅ አይደለም.
❺በፍልስፍና ላይ የተመሰረተ መሆኑ.
-ቁርዓንና ሱናን መሰረት ሳያደርጉ የራሳቸውን ፍልስፍና እንደ ግብ መጠቀም.
❻❊ يرون السيءة حسنة
ويروو الحسنة السيءة❊
መጥፎ ነገርን ጥሩ ጥሩ ነገርን መጥፎ ነው ብለው ያዩታል.

ማሳሰቢያ,
*የዚህ ፅሁፍ አላማ
⒈ልብ ያለው ራሱን ፈትሾ ሀቁን እንድመርጥ
⒉ያላወቃቸው አውቆ እንድጠነቀቃቸው ነው.
⒊የተመያዩ መስራች እንዳላቸው አውቆ እንድርቃቸው ቁርዓንና ሀድስን በራሳቸው አረዳድ እንደሚረዱ እንዳውቃቸው. ይህ ደግሞ ልብ ላለው በቂ ማስገንዘቢያ ነው.
ሀቅ አንድ ነው መመዘኛውም ቁርአዓንና ሃድስ ሰለፎች በተረዱት አረዳድ(ሰሀቦች, ታቢኢዮች, አትባኡ ታቢኢዮች).
አብደላህ ኢብኑ መስኡድ እንድህ ይላል ጀመዓ ማለት ከሀቅ ጋር የገጠመ ነው ብቻህን እንኳ ብትሆን.
አላህ ሀቅን በሀቅነቱ አሳይቶ የምንከተለው ያድርገን, ባጢልንም በባጢልነቱ አሳየደቶ የምንርቀውም ያድርገን.

0 Comments