Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የሠላት አሠጋገድ part 1

የሠላት አሠጋገድ

አሠላሙ አለይኩም 

☞ አንድ ሙስሊም አንድን ነገር ኢባዳ ነው ብሎ ሢተገብር የሚተገብረው ኢባዳ

1 ነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ያንን ኣባዳ ሠርተውታል አልሠሩትም? 

2 እንዴት ነው የሠሩት? የሚለውን ነገር ቀደም ብሎ ማጥናት ይጠበቅበታል

☞ ስለዚህ ሰላት ኢባዳ እንደሆነ የሚጠራጠር ስለሌለ ወደ አተገባበሩ እንግባ

"እኔ ስሰግድ እንዳያችሁኝ ስገዱ "ይላሉ

★ አንድ ሠጋጅ መስገድ በፈለገ ግዜ ወደ ቂብላ ይቅጣጫል በመቀጠልም #አላሁአክበር ይላል ይህን ማለት የሠላት አርካን ነው አውቆ  መተው ሠላትን ሙሉ ለሙሉ ያበላሻል

"ወደ ሠላት ለመቆም ባሠብክ ግዜ ኡዱኡን አዳርሰክ አድርግ ከዛም ቂብላን ተቀጣጭ አላሁ አክበር በል በል "ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም 

✔ በተክቢራ ወቅት እጅን ከጆሮ ትይዩ አልያም ከትከሻ ትይዩ ማድረግ ሡና ነው (ስእሉን ይመልከቱ)

"ነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ሠላትን ሢጀምሩ ወደ ሩኩእ ሢወርዱ ከሩኩእ ሢነሡ እጃቸውን ከትከሻቸው ትይዩ ያደርጉ ነበር "አብደላህ ኢብኑ ኡመር

"የአላህ መልዕክተኛ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ሠላትን ሢጀምሩ እጃቸውን ከጆሮ አቸው ትይዩ ያደርጉ ነበር " ማሊክ ኢብኑ ሁወይሪስ 

✔ የተክቢራ አደራረግ ሦስት አይነት ናቸው

1 አላሁ አክበር ካለ ቡሀላ እጆቹን ማንሣት
2 እጆቹን ካነሣ ቡሀላ አላሁ አክበር ማለት 
3 እኩል አላሁ አክበር ማለት 

ይቀጥላል
የሠላት አሠጋገድ
አሠላሙ አለይኩም
☞ አንድ ሙስሊም አንድን ነገር ኢባዳ ነው ብሎ ሢተገብር የሚተገብረው ኢባዳ
1 ነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ያንን ኣባዳ ሠርተውታል አልሠሩትም?
2 እንዴት ነው የሠሩት? የሚለውን ነገር ቀደም ብሎ ማጥናት ይጠበቅበታል
☞ ስለዚህ ሰላት ኢባዳ እንደሆነ የሚጠራጠር ስለሌለ ወደ አተገባበሩ እንግባ
"እኔ ስሰግድ እንዳያችሁኝ ስገዱ "ይላሉ
★ አንድ ሠጋጅ መስገድ በፈለገ ግዜ ወደ ቂብላ ይቅጣጫል በመቀጠልም ‪#‎አላሁአክበር‬ ይላል ይህን ማለት የሠላት አርካን ነው አውቆ መተው ሠላትን ሙሉ ለሙሉ ያበላሻል