Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የረሱል(ﷺ) ውዴታ ዕውነታውMuhadera

```` የረሱል(ﷺ) ውዴታ ዕውነታው ````
✔ነብያችንን(ﷺ) መውደድና ማፍቀር ግዴታ መሆኑን
✔የነብያችን(ﷺ) አስሃቦች ነብዩን በመውደድ ላይ የነበራቸው ሁኔታ
✔ነብያችንን(ﷺ) መውደድ ገፅታው ምን ይመስላል ?
✔የነብያችን(ﷺ) ሲራ በአጭሩ
------->በዑስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ
Type: mp3 size: 6.65 MB Length: 58 min