Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ሴት እርድ ማረድ ትችላለች? ያረደችውን መብላትስ ይፈቀዳል?

ጥያቄ፡- ሴት እርድ ማረድ ትችላለች? ያረደችውን መብላትስ ይፈቀዳል?
መልስ፡- ከነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በትክክለኛ ሱና እንደተገኘው ሴቷም ልክ እንደ ወንዱ ማረድ ትችላለች፡፡ ሙስሊማ ወይም ኪታብያ ከሆነች እና ‪#‎ሸሪዐዊ‬ በሆነ መልኩ ካረደች፣ በሷ ቦታ ሊያርድ የሚችል ‪#‎ወንድ_ቢኖር_እንኳን‬ ያረደችውንም መብላትም ይፈቀዳል፡፡ ያረደችውን ለመብላት ስታርድ ወንድ በመጥፋቱ ማረዷ መስፈርት አይደለም፡፡
ሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ኢብኑ ባዝ ረሒመሁላህ
(መጅሙዕ፡ 23/82)
እባኮትን ሼር ማድረግ እንዳይረሱ፡፡ ሸሪዐው ሳይገድብ የሚገድቡ ባህሎችን እናጥፋ!!


Ibnu Munewor