ለምንድን ነው ልመናችን(ዱዓችን) ተቀባይነት ያጣው?
ኢብራሂም ኢብኑ አድሀም በስራ(ከተማ) በሱቆች ውስጥ ይሄዳል በዚህ ሰዓት ሰዎች ወደርሱ ተሰበሰቡ፡እንዲህም አሉት፡አንተ የኢስሃቅ አባት ሆይ አሏህ (ሱብሀነ ወተዓላ) በመጽሃፉ ላይ እንዲህ ይላል፡
<<ለምኑኝ እቀበላችሁለው>>(ጋፊር፡60) እኛ ከብዙ ዘመናት ጀምሮ እንለምናለን ነገር ግን እሺ ብሎ ግን አይቀበለንም።
ኢብራሂምም እንዲህ አለ፡እናንተ የበስራህ ባለቤቶች ልቦቻችሁ በዓስር ነገር ሞታለች።
የመጀመሪያዋ፡አሏህን አወቃችሁ ሀቁን በአግባቡ አታደርሱም(አትፈፅሙም)።
ሁለተኛው፡የአሏህን መጽሀፍ አነበባችሁ በርሱ ግን አትሰሩበትም፡
ሶስተኛው፡የመልክተኛው ውዴታ ሞገታችሁ ነገር ግን ፈለጉን(ሱናውን) ተዋችሁ፡
አራተኛው፡የሸይጣንን ጠላትን ሞገታችሁ ነገር ግን እርሱን ገጠማችሁት፡
አምስተኛ፡ጀነትን እንወዳለን አላችሁ ለርሷ ግን አትሰሩም፡
ስድስተኛ፡የጀሀነም(እሳትን) እንፈራለን አላችሁ፡ነገር ግን ነፍሶቻችሁን በሷ ላይ አቆማችሁ፡
ሰባተኛ፡ሞት ሀቅ ነው አላችሁ ነገር ግን ለርሱ አትሰናዱም፡
ስምንተኛ፡በወንድሞቻችሁ ነውር ተጠመዳችሁ፡የናንተን ነውር ግን ተዋችሁ፡
ዘጠነኛ፡የጌታችሁን ፀጋ በላችሁ፡ነገር ግን አታምሰግኑዋተም፡
አስረኛ፡ሞቾቻችሁን ቀበራችሁ ነገር ግን በነርሱ አትገጸፁም፡
_________________________________________________________________
አቡ ኑዓይም ሂልየቱ አል-አውሊያ ወ’ጠበቀቱ አል-ስፊያአ ላይ ዘግቦታል

0 Comments