Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ልብ(ቀልብ) የሚደርቅባቸው ሰበቦች

ከዚያም በኋላ ልቦቻችሁ ደረቁ፤ እርሷም እንደ ድንጋይ ወይም ከድንጋይ የበለጠ በድርቅና የበረታች ናት፡፡ ከድንጋዮችም ከርሱ ጂረቶች የሚፈሱለት አልለ፡፡ ከነርሱም በእርግጥ የሚሰነጠቅና ከርሱ ውሃ (ምንጭ) የሚወጣው አልለ፡፡ ከነርሱም አላህን ከመፍራት የተነሳ ወደ ታች የሚወርድ አልለ፡፡ አላህም ከምትሠሩት ነገር ዘንጊ አይደለም፡፡
አልበቀራ፤- 74
ልብ(ቀልብ) የሚደርቅባቸው ሰበቦች፦
  • ወንጀሎች
  • ሳቅ ማብዛት
  • ሙዚቃ ማድመጥ
  • መጥፎ ጓደኞች
  • ምግብ ማብዛት
  • ፍጡርን መከጀል
  • ቁርዓንን ማንበብ መተው
  • ለዱንያ መስገብገብ