Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የአተህያቱ ትርጉም

by Sadat Kemal Abu Nuh

የአተህያቱ ትርጉም፡ (ክብር ለአላህ የተገባ ነው። እዝነቶችና መልካም ነገሮች ሁሉ የአላህ ናቸው። አንተ ነብይ ሆይ! የአላህ ሰላም፣ እዝነትና ውዴታ ይስፈንብህ። በእኛና በአላህ ቅን ባሪያዎች ላይ ሰላም ይስፈን። ከአላህ ሌላ በሀቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ። ሙሀመድ ባሪያውና መልዕክተኛው መሆናቸውን እመሰክራለሁ።)
التحيات لله، والصلوات، والطيبات، السلام عليك أيها النبي ورحمة الله وبركاته، السلام علينا وعلى عباد الله الصالحين، أشهد ألا إله إلا الله، وأشهد أن محمدا عبده ورسوله ثم يصلي على النبي صلى الله عليه وسلم ويبارك عليه، فيقول: (اللهم صل على محمد، وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد، وبارك على محمد، وعلى آل محمد، كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد)..

በመቀጠል በረሱል ላይ ሰለዋትና በረካ በማውረድ እንዲህ ይላል (አላሁመሰሊ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ፤ ከማ ሰለይተ አላ ኢብራሂም፤ ወአላ አሊ ኢብራሂም፤ ኢነከ ሀሚዱን መጂድ። ወባሪክ አላ ሙሀመድ፤ ወአላ አሊ ሙሀመድ፤ ከማ ባረክተ አላ ኢብራሂም፤ ወአላ አሊ ኢብራሂም፤ ኢነከ ሀሚዱን መጂድ)

የሰለዋቱ ትርጉም፡ (አላህ ሆይ! በኢብራሂምና በቤተሰቦቻቸው ላይ እዝነትህን እንዳሰፈንከው ሁሉ በሙሀመድና በቤተሰቦቻቸው ላይም እዝነትህን አስፍን፣ አንተ ምስጉንና የላቅክ አምላክ ነህ። አላህ ሆይ! በኢብራሂምና በቤተሰቦቻቸው ላይ በረከትህን እንዳሰፈንክ ሁሉ በሙሀመድና በቤተሰቦቻቸው ላይም በረከትህን አዉርድ። አንተ ምስጉንና የላቅክ አምላክ ነህ።)

የመጨረሻው ተሸሁድ ላይም ከጀሀነምና ከቀብር ቅጣት፣ በህይወት ሳለም ሆነ ከሞት በኃላ ከመፈተን፣ እንዲሁም ከመሲህ ደጃል ፈተና በአላህ ይጠበቃል። ከዚያም የሚፈልገውን ዱዓዕ መርጦ ያደርጋል። በተለይም ከነብዩ የተዘገቡትን ዱዓዎች ቢያደርግ ይመረጣል:: ከነዚህም መካከል

(اللهم أَعِني على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك، اللهم إني ظلمت نفسي ظلما كثيرا، ولا يغفر الذنوب إلا أنت، فاغفر لي مغفرة من عندك، وارحمني إنك أنت الغفور الرحيم)

ትርጉም፡- (አላህ ሆይ! አንተን ለማስታወስ፣ ለማመስገንና አምልኮን ለማሳመር እርዳኝ።አላህ ሆይ! እኔ ነፍሴን በርካታ በደል በድያለሁ ኅጢዓትንም ከአንተ ውጭ የሚምር የለም ከአንተ የሆነን ምህረት ለግሰኝ። እዘንልኝ አንተ መሀሪና አዛኝ ነህና)