Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

አንድ አምላክ
=======
ፍጥረተ አለሙን (ከእርሱ ውጭ ያለውን ሁሉ) ብቻውን የፈጠረው አላህ፤ እርሱ ብቻ አንድ አምላክ መሆኑን በግልፅ እንዲህ ሲል ያስቀምጣል፡፡ 
አምላካችሁም አንድ አምላክ ብቻ ነው፤ ከርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ (እርሱ) እጅግ በጣም ርኅሩህ አዛኝ ነው፡፡
አንድ አምላክ ማለት፤ ሁሉም የአምልኮ ክፍል ለእርሱ ብቻ የሚገባው ማለት ነው፡፡ ዱዓ፤ ሰላት፤ ፆም፤ ጠዋፍ፤ ስለት፤ መውደድ፤ መፍራት፤ መመካት፤ እርድ፤ ንሰሀ እና የመሳሰሉት፡፡አላህ ሆይ! አንተን በብቸኝነት ለማምለክ እርዳን፡፡

Post a Comment

0 Comments