Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ከአላህ ውጭ በነብያችን መመካት ይቻላልን???

by Sadat Kemal Abu Nuh
አላህ ከሽርክ ይጠብቀንበዚህ አመት ረመዳን የህፃናት መንዙማ ተብሎ የወጣው ላይ የሚከተለው የሽርክ ንግግር ይገኝበታል፡፡አላህ ከሽርክ ይጠብቀን እና፡፡
ያቀመረል መካ አሰላሙ አለይካልቤ ባንቱ በእርሶ ተመካ=============================አላህ ያዘዝን በእርሱ ብቻ እንድንመካ ነው፡፡ እንዲህም ሲል‹‹ምዕመናን እንደሆናችሁ በአላህ ላይ ተመኩ››‹‹በአላህም ላይ የሚጠጋ(የሚመካ) ሰው እርሱ (አላህ)በቂው ነው››<<በማይሞተው ህያው አምላክ (አላህ) ላይ ተመካ፡፡>>
ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ባሪያ ናቸው እሳቸውም አላህ ላይ ነበር ሲመኩ የነበረው እኛንም ያዘዙን እሱ ላይ ብቻ እንድንመካ ነው፡፡ ኢብራሂምም አለይሂ ሰላም ሆነ ሁሉም አማኞች በአንድ አላህ ላይ ባቻ ነው የተመኩት፡፡ ቅድሚያ ለተውሂድ፡፡ ይህንን መንዙማ እንጠንቀቅ ሰዎችን እናስጠንቅቅ፡፡ አንድ ስራ ሽርክ ከተደባለቀበት ስራን ሁሉ ያበላሻል፡፡