Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

መውሊድ ይፈቀድልናል የሚሉ ሰዎች የሚያቀርቧቸው 5 ምክንያቶች እና መልሶቻቸው || በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሂመሁላህ






መውሊድ ይፈቀድልናል የሚሉ ሰዎች የሚያቀርቧቸው 5 ምክንያቶች እና መልሶቻቸው በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሂመሁላህ
1. ዐቡለሀብ የተባለው የነቢዩ ( ﷺ) አጎት ሱይወባ የተባለች ባሪያው የነቢዩን ( ﷺ) መወለድ ስትነግረው ነፃ አወጣት፡፡ ስለተባለው 2. አያታቸው አብዱል ሙጠሊብ አቂቃ ማውጣቸው 3. አሹራን በተመለከተ የተደነገገው ፆም 4. ነብዩ ( ﷺ) ሰኞን ይፆሙ ነበር፡፡ ሲጠየቁም ‹‹ይህ የተወለድኩበት፤ቁርዓንም በኔ ላይ የተወረደበት ቀን ነው››፡፡ ማለታቸው 5. ነብዩ ( ﷺ) ለራሳቸው አቂቃ አወጡ ተብሎ የተገለፀው ሐዲስ ድምጽ ፋይሉን ከዚህ የቴሌግራም ሊንክ ማግኘት ይችላሉ https://t.me/sunnahtube/344 ይህ ትምህርት መውሊድ ከሚለው ሙሐደራቸው ተቆርጦ የተወሰደ ነው ሙሉ ትምህርቱን ለማድመጥ https://youtu.be/8F2pVv6jLM4

የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን ይከታተሉ :- http://bit.ly/sunnahtube​ የፌስቡክ ገፅ :- https://www.facebook.com/Sunnahtube1​ ቴሌግራም :- https://t.me/sunnahtube​ ትዊተር:- https://twitter.com/Sunnahtube​

Post a Comment

0 Comments